ለኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ለማለፍ ሀዋሳ ላይ እየተካሄደ የነበረውየኢትዮጵያ ሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በአዲስ አበባው አራዳ ክ/ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል። በፍፃሜ...
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በሀገር ውስጥ...
የዉድድር አመቱን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው ናሚቢያዊዉ አጥቂ ጁንያስ ናንጄቦ ሰበታ ከተማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ...
የፊታችን ማክሰኞ ይፋ በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል አስቀድሞ የሀገራት ቋት መታወቁ ተገልጿል። ሀገራችን ኢትዮጵያም በመጨረሻው ቋት አራት ላይ የተቀመጠች ሲሆን በምድብ ድልዱሉ...
ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና እና ዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድኖች ጋር በተከታታይ ላሉበት ጨዋታዎች ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ በማቅረብ ዝግጅቱን የጀመረዉ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ስብስብ ከነሀሴ...
የተከላካይ አማካዩ ዓለምአንተ ካሳ ኢትዮጵያ ቡናን በመልቀቅ ወደ መከላከያ ማምራቱ ዕርግጥ ሆኖአል። በተገባደደው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደግ የቻሉት...
*..ኡመድ ኡኩሪም ቀጣዩ ፈራሚ...? የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጅማ አባጅፋር ኮከቦችን መሰብሰቡንና የተሻለ ቡድን የመገንባት ጥረቱን ገፍቶበታል። በ2003 ኢትዮዽያ ቡናን ለዋንጫ ካበቁት ኮከቦች መሃል...
"የኢትዮጵያ ቡናና ካሳዬን ወድጄ፣ መርጬና ፈቅጄ ነው የመጣሁት" "ነገሮች እየሄዱ ያሉት በአላህ እንጂ በኔ ሀሳብ አይደለም" ነስረዲን ሃይሉ/ ኢት.ቡና/ ለአመታት የዘለቀው የኢትዮዽያ ቡና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident