መነሻ ገጽ ሰበታ ከተማ ሰበታ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሰበታ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

የዉድድር አመቱን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው ናሚቢያዊዉ አጥቂ ጁንያስ ናንጄቦ ሰበታ ከተማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል።

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹን ጁንያስ ናንጄቦ ማስፈረማቸዉ ተሰምቷል።

የቀድሞዉ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ተጫዋች የነበረዉ አጥቂዉ በተገባደደው የዉድድር አመት ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቶ መልካም የሚባል አመትን ማሳለፉ አይዘነጋም።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...