መነሻ ገጽ አፍሪካ ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በቋት አራት ተደልድሏል !!
አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎች

ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በቋት አራት ተደልድሏል !!

አጋራ
አጋራ

የፊታችን ማክሰኞ ይፋ በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል አስቀድሞ የሀገራት ቋት መታወቁ ተገልጿል።

ሀገራችን ኢትዮጵያም በመጨረሻው ቋት አራት ላይ የተቀመጠች ሲሆን በምድብ ድልዱሉ ከእያንዳንዱ ቋት የተመረጡ አንድ አንድ ሀገራት የሚደርሷት ይሆናል።

በዚህም መሰረት :-

#ቋት_አንድ :- ካሜሮን ፣ አልጄርያ ፣ ሴኔጋል ፣ ቱኒዚያ ፣ ሞሮኮ እና ናይጄርያ

#ቋት_ሁለት :- ግብፅ ፣ ጋና ፣ ኳትዲቯር ፣ ማሊ ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ጊኒ

#ቋት_ሶስት :- ኬፕ ቨርዴ ፣ ጋቦን ፣ ሞሪታንያ ፣ ሴራሊዮን ፣ ዚምቧቡዌ እና ጊኒ ቢሳው

#ቋት_አራት :- ማላዊ ፣ ሱዳን ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ ፣ ኮሞሮስ ፣ ኢትዮጵያ ፣ ጋምቢያ ሆነው ተደልድለዋል ።

ሀገራት በፊፋ የአለም ሀገራት ደረጃቸው መሰረት በአራቱ ቋት ስር ሊደለደሉ ችለዋል። አንድ ሀገር በተደለደለበት ቋት ስር ካለ ሀገር ጋር አይገናኝም ወይም አብሮ በአንድ ምድብ አይደለደልም ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...