መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳዊትና መስዑድ ሳላና ኡመድ በጅፋራዊያን መንደር
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ዳዊትና መስዑድ ሳላና ኡመድ በጅፋራዊያን መንደር

አጋራ
አጋራ

*..ኡመድ ኡኩሪም ቀጣዩ ፈራሚ…?

የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጅማ አባጅፋር ኮከቦችን መሰብሰቡንና የተሻለ ቡድን የመገንባት ጥረቱን ገፍቶበታል።

በ2003 ኢትዮዽያ ቡናን ለዋንጫ ካበቁት ኮከቦች መሃል የሚገኙት ዳዊት እስጢፋኖስና መስዑድ መሀመድን እንዲሁም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በርካታ ድሎችን የተቀዳጀውን ሳላህዲን ሰይድን ያስፈረሙት ጅማ አባጅፋሮች አሁን ደግሞ የቀድሞ የፈረሰኞቹ ኮከብ ኡመድ ኡኩሪን ለማስፈረም ተስማምተዋል።

ተጨዋቹ “በሀድያ ሆሳህና የደረሰብኝ መንገላታትን አልፈልግም የተስማማንበት ክፍያ ይሰጠኝ” በማለቱ ውሉን የማጸደቁ ሂደት ዘገየ እንጂ በሁሉም መልኩ ከክለቡ ጋር መስማማቱ ታውቋል።

ጅማ አባጅፋር ከፋይናንስ አንጻር ያለበትን ክፍተት የሚደፍን ከሆነ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ስር ጠንካራና ለዋንጫ የሚፎካከር ቡድን እንደሚገነባ ይታመናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...