መነሻ ገጽ Aku Emati Aku emati
ተፃፈ በ

20 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ዋሳኝ ተጫዋቾቹን በደርቢው ጨዋታ በጉዳት ምክንያት አገልግሎታቸውን አያገኝም

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ይገናኛል ። ኢትዮጵያ ቡና ዊሊያም ሰለሞንን በጡንቻ መሳሳብ...

ቃለመጠይቅኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

” በህይወቴ ሁሌም ከምኮራባቸው ታሪኮች አንዱ የኢትዮጵያ ቡና ቆይታዬ ነው “ቢኒያም ካሳሁን /ኢትዮጵያ መድህን /

" በህይወቴ ሁሌም ከምኮራባቸው ታሪኮች አንዱ የኢትዮጵያ ቡና ቆይታዬ ነው " " የፕሮጀክት ቆይታዬ እግር ኳስንም በሚገባ ተረድቼ እንድጫወት አግዞኛል " " የሁላችንንም...

አርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎች

ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የይበልጣል ኤልያስ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ወላይታ ድቻ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል

ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የይበልጣል ኤልያስ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋይ የሆኑትን ወላይታ ዲቻን እና አርባ ምንጭ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ በአንድ...

ዜናዎች

ለይበልጣል ኤሊያስ የገቢ ማሰባሰቢያ በእውቅ ጋዜጠኞች እና በሶዶ ከተማ በሚገኙ ጤና ቡድኖች ምርጥ ስብስብ ጋር ጨዋታቸውን በሶዶ ስታዲየም አድርገዋል

ለባርሴሎና ቢ አካዳሚ ለመጫወት ለሁለት አመት ፊርማውን ላኖረው ይበልጣል ኤልያስ የገቢ ማሰባሰቢያ በእውቅ ጋዜጠኞች እና በሶዶ ከተማ በሚገኙ ጤና ቡድኖች ምርጥ ስብስብ ጋር...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዱሬሳ ሹቢሳ ቅሬታውን ለፌዴሬሽን አስገብቷል

ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቅሬታዎች በዝተውበታል በዚህ ሳምንት የመሐል ተከላካዩ በረከት ሳሙኤል የልቀቁኝ ደብዳቤ ያስገባ ሲሆን አሁን ደግሞ ዱሬሳ ሹቢሳ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ...

ቃለመጠይቅነቀምት ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

” በአንደኛውም በሁለተኛውም ዙር ቃል የገባንላቸውን ነገር አሳክተን እንደምናስደስታቸው እርግጠኞች ነን ” ዋቁማ ዲንሳ /ነቀምት ከተማ/

" ለእግር ኳስ የተለየ ፍቅር ነው ያለኝ ትምህርቴን በማይጎዳ መልኩ እጫወት ነበር " " ሌሎች ክለቦች የተሻሉ ጥቅማ ጥቅሞችን እያቀረቡልኝ ትቼ ነው የመጣሁት...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

” ዘንድሮ እኔን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ሚገባን ሊግ ማሳደግ ነው ዕቅዴ ” ፀጋ ደርቤ /ኢትዮ-ኤሌክትሪክ /

" ዘንድሮ እኔን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ሚገባን ሊግ ማሳደግ ነው ዕቅዴ " " ወደ ሜዳ ከገባው በኋላ ወንድሜ ነው ብዬ ዝም አላልኩትም...

ቃለመጠይቅቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደርሶኝ ከገባው በኋላ ለእግር ኳስ ስል (ዊዝድሮ) ሞልቼ ነው የወጣሁት “አሰጋኸኝ ጴጥሮስ /አዲስአበባ ከተማ/

" አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደርሶኝ ከገባው በኋላ ለእግር ኳስ ስል (ዊዝድሮ) ሞልቼ ነው የወጣሁት " " ከተቻለ ከታላቅ ወንድሜ ጋር በአንድ ክለብ መጫወት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” በአሁን ሰዓት በአፍሪካ ውስጥ ጥሩ እግር ኳስን የሚጫወት ብሄራዊ ቡድን አለን ” ሚሊዮን ሰለሞን /አዳማ ከተማ/

" ለብሄራዊ ቡድን እመረጣለሁ ብለህ ታስባለህ የሚለውን ጥያቄ ተመልካች ቢመልስ ይሻላል " " በአሁን ሰዓት በአፍሪካ ውስጥ ጥሩ እግር ኳስን የሚጫወት ብሄራዊ ቡድን...