ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ለቅዱስ ጊዮርጊስ ባይመጥንም በኮንፌዴሬሽን ካፕ ለመሳተፍ ብለን ጠንክረን እየሰራን ነው” ምንተስኖት አዳነ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

ሀትሪክ፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ በ34 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል በኮንፌዴሬሽን ካፕ ለመሳተፍ ያላችሁ እድል ለመጠቀም ምን ያህል እየተዘጋጃችሁ ነው? ምንተስኖት፡- እውነት ለመናገር 2ኛ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ አርብ ግንቦት 6 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ዋንጫ የሚቀበሉበት ቀን ታውቋል !

የ2013 የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግን በክለቡ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አሸናፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ፋሲል ከነማዎች ዋንጫውን የሚያነሱበት ቀን ታውቋል ። ፋሲል ከነማ አስቀድሞ...

The BiG Interviewሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሲዳማ ቡና በእኛ ዘመን አይወርድም፤ ማሊያውን ለብሶ እንደተጫወተ ኢት.ቡና ስኬታማ በመሆኑ እደሰታለሁ እንጂ አልከፋም” ፈቱዲን ጀማል (ሲዳማ ቡና)

ታላቁ የረመዳን የጾም ወር በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተለየ ወር ነው፤ ሰዎች ስጋቸውን ጎድተው በጾም በፀሎት ወደ ፈጣሪያቸው “አላህ” የሚቀርቡበት የተቀደሰ ወር ነው፤...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ በዲሲፕሊን ጥሰት 3 ተጨዋቾቹን አገደ

ወልቂጤ ከተማ የኮቪድ ፕሮቶኮልን ጥሰዋል ያላቸውን ሶስት ተጨዋቾቹን በጊዜያዊነት አገደ። ከክለቡ በተገኘ መረጃ ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ/፣ ይበልጣል ሽባባውና አዳነ በላይነህ ወልቂጤ ከተማ በፋሲል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎች

ክትፎዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠሩ

በቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሰመረ ጅማሮን በ አሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛው ማድረግ የቻሉት ወልቂጤ ከተማዎች አዲስ አሰልጣኝ መቅጠራቸው ተገልጿል ። በተጠናቀቀው የባለፈው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ግንቦት 1 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማፋሲል ከነማ

“ከፋሲል ከነማ ጋር ያሳካሁት የፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ መታሰቢነቱ ለእናቴ ይሁንልኝ” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ /ፋሲል ከነማ/

አዲሶቹ ሻምፒዮኖች ዋንጫና 1 ሚሊዮን ብር ተሸላሚ ናቸው አጠቃላይ ሽልማቱ ሊጉ ሲያልቅ እስከ 3 ሚሊዮን ብር ሊደርስ ይችላል ለ3 አመታት ጠብቀውታል… ጉጉት ትግል...