ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ዘንድሮ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዋንጫ መውሰድ ቀላል ነው፣ ከዋንጫው ይልቅ ያለ መውረድ ፉክክሩ ከባድ ይሆናል” ሙሉአለም መስፍን (ዴኮ)

በዮሴፍ ከፈለኝ  ሀትሪክ፡- በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ለ7 ወራት እግር ኳሱ ቆሞ ነበር.. እንዴት አለፍከው? ሙላለም፡- ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍነው.. በሀገርም ሆነ በግለሰብ...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ፈረሰኞቹን በመርታት አመቱን በድል ጀምረዋል

  ፋሲል ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፏል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ጥዋት 4:00 ስአት ላይ በሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

አማኑኤል ገ/ሚካኤል ወደ ፈረሰኞቹ ምንይሉ ወንድሙ ወደ ጣና ሞገዶቹ አቅንተዋል ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ ወደ ኢት.ቡና?

  ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የመቀለ 70 እንደርታው የጎል ቀበኛ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል መስማማቱ ታውቋል።በተጨዋቹና ክለቡ መሃል ያለው ድርድር በስኬት በመጠናቀቁ ፌዴሬሽን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ተሰማ !

  በደብረዘይት ቢሾፍቱ ልምምዳቸውን እያካሄዱ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ማላዊ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ለማወቅ ተችሏል ፡፡ ፈረሰኞቹ ማላዊውን ሮቢን ንጋላንዴ ጁኒየርን እንዳስፈረሙ ሲታወቅ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ምንጊዜም ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማኅበር

ከኩራዝ ንብረት እስከ 240 ሚሊዮን ብር ሀብት ባለቤት ለመሆን የሚደረግ አዲስ ታሪክ የማፃፍ ሩጫ በጣሊያን ወረራ ወቅት የተመሠረተው ክለብ በወቅቱ ያስመዘገበው ንብረት በኩራዝ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ያሸነፍነው በደረጃ የምትበልጠንን ኒጀር እንጂ ደካማዋን ሀገር አይደለም”አስቻለው ታመነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ጠንካራው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አስቻለው ታመነ በአፍሪካ ዋንጫው የማጣሪያ ጨዋታ ላይ ሀገራችን ኒጀርን በመስዑድ መሐመድ፣ በያሬድ ባየህ እና በጌታነህ...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካዜናዎች

ኤርነስት ሚደንዶርፕ ወደ ሌላ ክለብ ሊያመሩ ይሆን ?

  ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየታቸው የተገለፀው ኤርነስት ሚደን ዶርፕ የሁለት ወር ደሞዝ በካሳ መልክ እንዲከፍሉ ሲገደዱ ከ ደቡብ አፍሪካው ማሪትዝበርግ ክለብ ከፍተኛ ፍላጎት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝነት ተሰናበቱ

  ቅዱስ ጊዮርጊስን ለሶስት ዓመታት ለማሰልጠን በቅርቡ ፊርማቸውን ያኖሩት ጀርመናዊው አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ በሀገሪቱ ውስጥ ያለው ሁኔታ ስላሳሰበኝና ቤተሰቦቼም በሁኔታው ግራ ስለተጋቡ በሚል...