*..የመቀለ 70 እንደርታ አመራሮች አያውቁም በሀገር መከላከያ ሰራዊት ህግ የማስከበር ዘመቻ ምክንያት ጦርነት ውስጥ ያለችው መቐለ ለእግርኳስ ተጨዋቾች የምትመች ባትሆንም የመቐለ 70...
በትላንትናው ዕለት የክለቦች ውድድር የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሲደረግ በዛሬው ዕለት ካፍ በሁለቱም የክለቦች የውድድር እርከን ላይ ቡድኖች አርባ ተጫዋቾችን በአንድ...
ዛሬ ከሰዓት ካፍ ባደረገው የዙም ስብሰባ በመጪው የውድድር ዓመት በአፍሪካ የክለብ ውድድሮች ላይ የሚሳየተፉ ክለቦች የቅድመ ማጣሪያ ድልድል ይፋ አድርገዋል ። ይህንንም...
የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል በመጪው ሰኞ እንደሚካሄድ ይፋ ተደርጓል ። ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳፉት መቐለ 70...
መቐለ 70 እንደርታ በእዚህ ዓመት ላለበት የፕሪምየር ሊጉ ተሳትፎው እና የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታው የፕሪ-ሲዝን ዝግጅቱን ካለፉት ሶስት ሳምንታት አንስቶ በቀን ሁለት ጊዜ...
በዘንድሮ የውድድር ዓመት በርከት ያሉ ተከላካዮችን ያሰናበቱት ምዓም አናብስቶቹ የባህርዳሩን ማሊያው ተከላካይ አዳማ ሲሴኮን አስፈርመዋል። በ2010 በጅማ አባጅፋር ቆይታው የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ የሚታወስ...
ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ መቐለ 70 እንደርታ በአማካይ ስፍራ የሚጫወተው ዮናስ ገረመው /ሀላባ/ ክለባቸው የመጪው ዘመን ውድድርንም ዳግመኛ በድል እንደሚወጣ ለዝግጅት ክፍላችን አስተያየቱን...
የአምናው የሊጉ ሻምፒዮኖች መቐለ 70 እንደርታ በዛሬው እለት የሁለገቡን ተጫዋች ያሬድ ከበደ ውል ማራዘማቸው ተስምቷል ። የምዓም አናብስቱ የአማካይ ተጫዋች ያለፉትን ዓመታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident