የካፍ የክለቦች ውድድር ምድብ ድልድል !

 

የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል በመጪው ሰኞ እንደሚካሄድ ይፋ ተደርጓል ።

 

ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳፉት መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን ከነገ በስቲያ በሚደረገው የእጣ ማውጣት ስነ-ስርአት የሚያውቁ ይሆናል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor