የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መካሄዱን ከጀመረ አራተኛ የጨዋታ መርሐ ግብር ሲጠናቀቅ አምስተኛው የሊጉ መርሐ ግብሮች ከነገ አንስቶ መካሄዳቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል...
በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሀ ግብር ወልቂጤ ከተማን ከ ባህርዳር ሲያገናኝ ክትፎዎቹ አሸናፊነታቸውን ያስቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ። ወልቂጤ ከተማዎች ብልጫ...
በአራተኛው ሳምንት የረፋድ መርሀ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስን ከ ሰበታ ከተማ ሲያገናኝ በፈረሰኞቹ የበላይነት ጨዋታው ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ላይ ሁለቱም...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በፋሲል ከነማ ከደረሰበት ሽንፈት በኋላ ከድሬደዋ ከተማና ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድል ከመወጣቱም በላይ በ2 ጨዋታ 7 ግቦችን ከመረብ በማሳረፍ...
በዮሴፍ ከፈለኝ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን በማንሳት ከክልል ክለቦች ቀዳሚው ነው ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆንም ይታወቃል… ሀዋሳ ከተማ፡፡ የ2013 የሊጉ መርሃ ግብር ላይ 2...
ሀብታሙ ታደሰ የኢትዮጵያ ቡና የውጤታማነት ምስጢር የኢትዮጵያ ቡና የውጤታማነት ሚስጥር ሀብታሙ ታደሰ /ኢትዮጵያ ቡና/ በመሸሻ ወልዴ ለኢትዮጵያ ቡና ከወዲሁ የድል ግቦችን ማስቆጠር ጀምሯል፤...
የወልዋሎች 4ዐ አስጨናቂ ቀናቶች በትግራይ “ሙሉ ድጋፍ አድርጎ የተቆረቆረልን የአዲግራት ነዋሪ እንጂ ክለቡ አይደለም" አክሊሉ አየናው /ወልዋሎ አዲግራት/ ያለፈውን 1 ወር ከ24 ቀን...
በድንቅ ጉዞ ላይ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች ያደረጓቸውን ሶስት ጨዋታዎች በማሸነፊ የሊጉ መሪነት ላይ ያቆናጠጣቸውን ውጤት በጥቂት ደጋፊዎቻቸው ደማቅ ዝማሬ ታጅበው ሲዳማ ቡናን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident