የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

“ሙጂብ ቃሲም ከፋሲል ከነማ ውጪ ወደየትም ክለብ መዛወር አይችልም” የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን

የፋሲል ከነማው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም ወደ አልጄሪያው ታላቅ ክለብ ጂ ኤስ ካቢሌ የሚያደርገው ዝውውር ከተስተጓጎለ በኋላ ከፋሲልና በተጨዋቹ መሃል ሌላ አለመግባባት ተከስቷል። የአልጄሪያው...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ እያደረገ ያለውን ዝግጅት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ

"አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና እና ዚምቧቡዌ ጋር ላለበት ጨዋታ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን በማድረግ ላይ እምደሚገኝ ገልጸው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ምስራቅ ክ/ከተማ እና ዱራሜ ከነማ ድል ቀንቷቸዋል

በመጀመሪያው አጋማሽ እጅግ ማራኪ እግር ኳሰን በሁለቱም በኩል ተመልክተናል ።አብይ አካዳሚዎች በጨዋታው የመጀመሪያ ደቂቃ ብልጫ በመውሰድ ጫና ቢፈጥሩም ጎል ማስቆጠር ግን አልቻሉም በአንፃሩ...

ቶክዮ ኦሎምፒክዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢንተናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት !

በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ እግር ኳስ ዳኝነት ኢትዮጵያን የወከለው ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ዛሬ ከቀኑ 7፡30 ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በ...

ክልሎች ሻምፒዮናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና አራተኛ ቀን ውሎ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ተከናውነዋል

ሶስት ሰዓት ላይ የጀመረው የቡሬ ዳሞት እና የኢታንግ ከተማ ጨዋታ በቡሬ ዳሞት አንድ ለባዶ አሸናፊነት ተጠናቋል። በውድድሩ ከታዩ ጠንካራ ጨዋታዎች የሆነው የቡሬ ዳሞት...

ክልሎች ሻምፒዮናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ወንዶ ገነት አሊ ሀብቴ ጋራዥን የጋምቤላው ኑዌር ዞን አሳይታ ወረዳን ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፈዋል።

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ወንዶ ገነት አሊ ሀብቴ ጋራዥን የጋምቤላው ኑዌር ዞን አሳይታ ወረዳን ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር...

ክልሎች ሻምፒዮናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ ተጠባቂ የነበሩ ጨዋታዎች ተካሄደዋል

ሶስት ሰዓት ላይ ተጠባቂ የነበረው የዱራሜ ከነማ እና የዱከማ ጨዋታ በዱራሜ ከነማ ሁለት ለአንድ አሸናፊነት ተጠናቋል በርካታ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች የያዘው ዱከም ጎል...

ክልሎች ሻምፒዮናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በሀዋሳ ከተማ ላይ እየተካሄደ ባለው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውሎ ውጤቶች

በእለቱ ከነበሩ ጨዋታዎች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአለታ ወንዶ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጨዋታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲዎች ባስቆጠሩት ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አንድ...