By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በሀዋሳ ከተማ ላይ እየተካሄደ ባለው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውሎ ውጤቶች
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ክልሎች ሻምፒዮናየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

በሀዋሳ ከተማ ላይ እየተካሄደ ባለው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውሎ ውጤቶች

Aku Emati
Aku Emati 5 years ago
Share
SHARE

በእለቱ ከነበሩ ጨዋታዎች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአለታ ወንዶ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጨዋታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲዎች ባስቆጠሩት ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አንድ ለባዶ አሸንፈዋል።

በጨዋታው በርካታ ሙከራዎችን የተመለከትን ሲሆን አለታ ወንዶዎች አብዛኛውን የጨዋታ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሜዳ ክፍል አሳልፈዋል።

አለታ ወንዶዎች በቀኝ መስመር በሚጫወተው ጎሳዬ አማካኝነት በተደጋጋሚ ጥሩ ክሮሶችን ቢያገኙም መጠቀም አልቻሉም።

- ማሰታውቂያ -

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲዎች አብዛኛውን ኳስ በግራ መስመር በሚያጠቃው አቤሴሎም አፈወርቅ ለመጠቀም ሞክረዋል ።በመጨራሻም ጥረታቸው ሰምሮ ያገኙትን ፍፁም ቅጣት ምት አቤሴሎም አፈወርቅ አስቆጥሯል።

ከጎሏ በኋላ አለታ ወንዶዎች ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ቢያደርጉም ጎል ማስቆጠር ግን አልቻሉም ።ጨዋታውም በአዲስ አበባ አንድ ለዜሮ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።

 

አጠቃላይ የዛሬ ውጤቶች

እሁድ ሐምሌ 18 ቀን 2013

 ምድብ ለ

አሊ ሀብቴ ጋራዥ 3-1 አሳይታ ወረዳ

ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታድየም

ምድብ ለ

ዳንቦያ ወረዳ 1-3 ወንዶ ገነት

ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታድየም

ምድብ ሐ

ገንደ ሸበል 0-0 ሰመራ ሎግያ

ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታድየም

 ምድብ ሐ

አቃቂ ማዞርያ 2-2 ቡሳከተማ

ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታድየም

 ምድብ መ

ሀረር ዩናይትድ 1-2 ቫርኔሮ ወረዳ 13

ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ

 ምድብ መ

ዐመያ ወረዳ 1-0 ቦንጋ መምህራን ኮሌጅ

ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ

 ምድብ ሠ

አለታ ወንዶ 0-1 አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ

ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ

ምድብ ሠ

አዲስ ቅዳም 1-0 ገንደ ተስፋ

ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ

ምድብ ረ

ቦሌ ክፍለ ከተማ 2-0 ድሬ 06 ቀበሌ

ሀዋሳ ደቡብ ኮሌጅ ሜዳ

ምድብ ረ

አምሓራ ሳይንት 1-1 ጋርዱራ ከተማ

ሀዋሳ ደቡብ ኮሌጅ ሜዳ

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Aku Emati
Follow:
Writer & Photographer at Hatricksport
Previous Article “ኢትዮጵያ ውስጥ ሕልሜን አሳክቻለሁ፤ በአፍሪካ መድረክ ከፋሲል ጋር አዲስ ታሪክ ማፃፍን እመኛለሁ”ሚኬል ሳማኪ (ፋሲል ከነማ)
Next Article አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ሰበታ ከተማን ተረክቧል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችኢትዮጵያ መድህን

ኢትዮጵያ መድን ከወጣቱ ተከላካይ ጋር ተለያይቷል

ቴዎድሮስ ታከለ By ቴዎድሮስ ታከለ 4 days ago
“በጣት የሚቆጠሩ ግለሰቦች እያደረጉ ያሉትን ዘመቻ ደርሰንበታል ” ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው
” ህዝቡ አትፈለጊም ስልጣን ልቀቂ ካለ ስልጣኔን በደስታ እለቃለሁ” ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ /የኢት.አትሌቲክስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/
የኢትዮጵያና ሩዋንዳ ጨዋታ የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ነገ 10 ሰዓት ላይ የሚካሄደው የኢትዮጵያ እና የሩዋንዳ ጨዋታ አስመልክቶ አክሱም ሆቴል ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጧል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?