ለ2014 ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ለመግባት እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና መገባደጃው ላይ ደርሷል ።አስራ ስድስት ውስጥ የገባው ቦዲቲ ከነማ በቡሳ ከነማ...
ሶስት ሰዓት ላይ የጀመረው የቡሬ ዳሞት እና የኢታንግ ከተማ ጨዋታ በቡሬ ዳሞት አንድ ለባዶ አሸናፊነት ተጠናቋል። በውድድሩ ከታዩ ጠንካራ ጨዋታዎች የሆነው የቡሬ ዳሞት...
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ወንዶ ገነት አሊ ሀብቴ ጋራዥን የጋምቤላው ኑዌር ዞን አሳይታ ወረዳን ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር...
ሶስት ሰዓት ላይ ተጠባቂ የነበረው የዱራሜ ከነማ እና የዱከማ ጨዋታ በዱራሜ ከነማ ሁለት ለአንድ አሸናፊነት ተጠናቋል በርካታ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች የያዘው ዱከም ጎል...
በእለቱ ከነበሩ ጨዋታዎች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአለታ ወንዶ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጨዋታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲዎች ባስቆጠሩት ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አንድ...
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻንፒዮና ከስምንት ክልሎች እና ከሁለት ከተማ መስተዳድሮች ከተውጣጡ 37 የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል ከሐምሌ 14 እስከ ነሐሴ 4/2011ዓ.ም በአዳማ ከተማ...
የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ውጤቶች ሰንዳፋ በኬ 2(p4)-2(p2) ናኖ ሁሩቡ ሰንዳፋ በኬ በመለያያ ምት ናኖ ሁሩቡን 4ለ2 በመርታት ለዋንጫ...
በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና እስካሁን ከምድብ የዙር ውድድር ወደ 16ቱ የጥሎ ማለፍ ውድድር ያለፉ ክለቦች ከምድብ አንድ 1ኛ የጁፍሬ ወልድያ(አማራ) 2ኛ ሽረ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident