ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተጨዋቾች ዝውውርና ቅጥር በፊት መሰረታዊ ችግሩን እየመረመረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዝውውር መስኮቱ ሀምሌ1/2013 ከመከፈቱ በፊት የተለያዩ የዝውውር ወሬዎች ቢወሩም ተአማኒነት የሌላቸውና ገና...
እውቁን የቀድሞ የሀገር ባለውለተኛና ድንቅ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋችን አሰግድ ተስፋዬን/ጂሪየስ/ የአራተኛ ዓመት ህልፈትን አስመልክቶ በ8 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የመታሰቢያ እግር ኳስ ውድድር...
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በሀገር ውስጥ...
የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን የ2ኛ ዙር የብሔራዊ ስታዲየም ግንበታ ሂደትን ተዘዋውረው ከጎበኙ በኃላ ለተለያዩ ሚዲያ ተቋማት ማብራሪያ ሰጠዋል ፡፡ በገለፃው የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር...
የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ ከተቋራጭ ድርጅቱ ጋር ዛሬ የውል ስምምነት አድርጓል ። እድሳቱ በቅድሚያ...
ባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ያደረጉትን ረዘም ያለ ውይይት ተከትሎ በስምምነት ለመለያየት ወሰኑ። ባህርዳር ከተማ ራሱን በጠንካራ የፋይናንስ አቅም ለማጠናከር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ...
"ለትልልቆቹም ይሁን ለደካማዎቹ ቡድኖች እኩል ትኩረት አለመስጠታችን ጎድቶናል ውጤትም ቀይሮብናል" "ርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ስለራሴ ነው በግሌ ለአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ታዛዥም ሆነ ታማኝ ነበርኩ"...
ከሰኔ ሀያ ስድስት ጀምሮ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሴካፋ ከ 23 ዓመታ በታች ተጫዋቾች ብቻ እንደሚሳተፉበት ይታወቃል ። ከ ሰኔ 26...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident