ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ሀምበሪቾ ድራሜዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀምበሪቾ ዱራሜ በ22 ተጨዋቾች ተከሰሰ

  *....ተጨዋቾቹ ተበድረው በከፈሉት ሰርቪስ ከአዳማ አዲስ አበባ መጥተዋል... *.....ክለቡ ደግሞ ይታገሱን ችግሩን ለመፍታት እየጣርን ነው እያለ ነው...... ሃያ ሁለት የሀምበሪቾ ዱራሜ ተጨዋችች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስረኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 04 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ኢትዮ ቴሌኮም ተጣመሩ….

-- የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና እሁድ ይካሄዳል.. 41 ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የፊታችን እሁድ በጃንሜዳ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ አመራሮች...

U 20 ሴቶችዜናዎች

ለኮሎምቢያው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ 180 ደቂቃ የቀረው የሴቶች ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለወሳኝ ፍልሚያ ወደሞሮኮ አቅንቷል….

"የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተጣራ 120 ሺህ ብር ደመወዝና የሁለት ዓመት ኮንትራት ቢፈቅድልኝም ተፈጻሚ ሳይሆን ግን ሁለት ወር አልፎኛል" አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል /ከ20...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወልቂጤ ከተማ የቡድን አባላት የጠፋ ንብረት ተገኘ

  *....ተጠርጣሪው ለፖሊስ ተላልፎ ተሰጥቷል... ዛሬ ጠዋት የጠፋው የወልቂጤ ከተማ ተጨዋቾች ንብረት በቡድን አባላቱ ከፍተኛ ርብርብ መገኘቱ ታውቋል። ተጨዋቾቹ ከጠዋት ልምምድ ሲመለሱ ገንዘብ፣...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልደአማኑኤል ጌቱ የአራት ጨዋታዎች ቅጣት ተላለፈበት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ታህሳስ 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በ10ኛው ሳምንት በተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመጀመሪያው የስፖርት ፌስቲቫል በኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው….

......በርኖስ ማስታወቂያና ኢንተርቴይመንት እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ ይመሩታል..... በርኖስ ማስታወቂያና ኢንተርቴይመንት እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለቀጣዮቹ...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስደተኛውና ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማው ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።

በእስካሁኑ የውድድር አመት ሁለቱም ጠንካራና ደካማ ጉዞ እያደረጉ ቢሆኑም የሁለቱ ቡድኖች አቋም ምንም ይሁን የደርቢ ፍልሚያ እንደመሆኑ ተጨዋቾቹ ለራሳቸው ድል ለክለባቸው የበላይነትና ለደጋፊዎቻቸው...