By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ወልደአማኑኤል ጌቱ የአራት ጨዋታዎች ቅጣት ተላለፈበት
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ወልደአማኑኤል ጌቱ የአራት ጨዋታዎች ቅጣት ተላለፈበት

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 2 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ታህሳስ 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በ10ኛው ሳምንት በተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ ከተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን በረታበት ጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ቡናው ወልደአማኑኤል ጌቱ የተጋጣሚን ተጫዋች በመማታት ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ሲሆን ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 4 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪም 3 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍል ተወስኗል።

እንዲሁም ስድስት ተጫዋቾች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ የተላለፈ ሲሆን ማይክል ኔልሰን(ሻሸመኔ ከተማ)፣ ፍሬዘር ካሳ(ባህርዳር ከተማ)፣ እዮብ ዓለማየሁ(ሃዋሳ ከተማ)፣ ሳምሶን ጥላሁን(ወልቂጤ ከተማ) እና መድሃኔ ብርሀኔ(ሃዋሳ ከተማ) ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያሰጥ ጥፋት በመፈፀማቸው ቀይ ካርድ አይተው ከጨዋታ ሜዳ በመወገዳችው ለፈፀሙት ጥፋት  1 ጨዋታ እንዲታገዱ ተወስኖባቸዋል ።

- ማሰታውቂያ -

በክለቦች ደረጃ በተላለፈ ውሳኔ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አምስት ተጫዋቾች ፤ ከሃዋሳ ከተማ አምስት ተጫዋቾች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ቡና ስድስት ተጭዋቾች በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ክለቦቹ የ5 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍሉ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል ።

በተጨማሪም የሀምበሪቾ ዱራሜ ቡድን መሪ በቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ባለመገኘቱ በፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ መሰረት 5 ሺህ ብር እንዲከፍል ተወስኗል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የመጀመሪያው የስፖርት ፌስቲቫል በኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው….
Next Article የወልቂጤ ከተማ የቡድን አባላት የጠፋ ንብረት ተገኘ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችደደቢት

ብሩክ ገብረአብ ለደደቢት ፈርሟል !

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 6 years ago
ክለቦች ተጨዋቾችን ባለመልቀቃቸው ዝግጅት ማድረግ አልቻልኩም”-የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ክለቦች ተጨዋቾችን ያለመልቀቃቸው ብሔራዊ ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርገው ዝግጅት እንቅፋት መፍጠሩን የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ተናገሩ።
ሲዳማ ቡና የሩዋንዳ ዜግነት ላለዉ ተጫዋች የሙከራ ዕድል ሰጥቷል !!
“ቅ/ጊዮርጊስን የሚመጥን ውጤት እያስመዘገብን አይደለንም፤ ይሄን ደጋፊ ብዙ መስዋዕትነት ከፍለን ልንክሰው ይገባል” ባህሩ ነጋሽ /ቅ/ጊዮርጊስ/
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በነገው እለት በኢትዮ ኤሌክትሪክ በይፋ ሰራቸውን ይጀምራሉ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?