ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

አማኑኤል ገብረሚካኤል ወደ ጨዋታ ለመመለስ ተቃርቧል

የፋሲል ከነማው የፊት መስመር ተጫዋች አማኑኤል ገብረሚካኤል ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ካራቀው ጉዳት አገግሞ ወደ ጨዋታ ለመመለስ መቃረቡ ተዘግቧል። ክለቡ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይፋ...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታመቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናው መቀሌ 70 እንደርታ ከመቻል ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች በኋላ በዛሬው ዕለት በአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲመለስ ፤ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 - 1 የረታ ሲሆን...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

ሀድያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ – ቅድመ ጨዋታ ቁጥራዊ መረጃዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መልስ በዛሬው ዕለት በአራተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ወደ ውድድር ይመለሳል። በድሬዳዋ ስታዲየም በሚቀጥለው የሊጉ ውድድር የግርማ ታደሰው...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“እሱ አያስጨንቅህም አሁን ከአምስት ቀን በኋላ እለቅልሀለሁ” ገብረመድህን ኃይሌ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ

"እሱ አያስጨንቅህም አሁን ከአምስት ቀን በኋላ እለቅልሀለሁ" "ትልቅ ቡድን ይዘን አይደለም ጊኒን የገጠምነው" "ዲሞክራቲክ ኮንጎ እዚህ ቢመጣ በእርግጠኝነት ነው የምላችሁ ኢትዮጵያ ያሸንፋል" "የተጋነነ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“አጨዋዋታችን ስህተት ስለነበረ አይደለም የተሸነፍነው” ገብረመድህን ኃይሌ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ

"አጨዋዋታችን ስህተት ስለነበረ አይደለም የተሸነፍነው" "የኛ ተጫዋቾች ኳስ ሲያገኙ ነው የሚጫወቱት ሲያጡ አይጫወቱም" "የአቅማችን ልዩነት ጎልቶ ታይቷል" "አቋሜን አልቀይርም አሁንም ወደ ፊትም ቀጥተኛ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ከመቀሌ ጋር ስንጫወት የፊፋን እና የሊግ አክስዮን ማህበሩን ህግ የሚጋጭ ነው” “ጊፍት ፍሬድ የጡንቻ ጉዳት አጋጥሞታል” ፋሲል ተካልኝ ፦ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ በመጪው ቅዳሜ በአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይመለሳል። በሳምንቱ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ዕሁድ የሚደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ...

U-20 ብሄራዊ ቡድንዜናዎች

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ይቅርታ ጠየቀ…..

"እንኳን ቡድኔ ውስጥ ከ20 አመት ሊግ ውስጥ ከ20 አመት በታች ተጨዋቾች የሉም" "ከሀገሪቱ ምርጥ ሶስት አሰልጣኞች መሃል አንዱ እኔ ነኝ ሁለቱን ብትጠሩም አለሁበት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በ2017 የውድድር ዘመን ሻምፒዮን እና ወራጅ ክለቦች መኖር የለባቸውም በሚል አንዳንድ ክለቦች ጠይቀዋል።” “በ25 ተጫዋቾች ላይ ማጣራት እያደረግን ነው።” መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ፦ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ቦርድ ሰብሳቢ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ባሳለፍነው ቅዳሜ ያካሄደውን 6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አስመልክቶ በዛሬው መግለጫ ሰጥቷል። በሊግ አክስዮን ማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ...