ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሊግ ኩባንያው በፈረሰኞቹ ክስ ዙሪያ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል….

*..... የኮሚሽነሯ ሪፖርት ይጠበቃል.... አወዛጋቢ የዳኝነት  ውሳኔዎች የታዩበት  የሲዳማ ቡናና የቅዱስ ጊዮርጊስ  የዳኝነት ውሳኔ ዛሬ ይጠበቃል። በፕሪሚየር ሊጉ  8ኛ ሳምንት  መርሃግብር ባለፈው ሰኞ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በአፍሪካ ደረጃ ሁለተኛ የሆነው የፋስት ትራክ ስልጠና ተጀመረ….

"መንግስትና ህዝቡ ድጋፍ ሳያደርጉ ውጤት ይጠብቃሉ ነገር ግን አዳነ ግርማና ሳላህዲን ሰይድን በድጋሚ መፍጠር አልቻልንም"" ዶ/ር ዳኛቸው ንግሩ / የኢት. እግርኳስ ፌዴሬሽን ም/ል...

ዜናዎች

ፋሲል ተከላካይ አስፈርሟል

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ቦርድ ፕሬዚዳንት እና የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዳኛው ከቦርድ አባሎች እንዲሁም ከአሰልጣኝ አባላቶች ጋር ጎንደር ላይ ባደረጉት ስብሰባ...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአትሌቲክሱ አውራ ለመሆን 6 ዕጩዎች ተፋጠዋል…..

*.... የክልልሎችን ውክልናና ድጋፍ ይጠበቃል.... *.... ከበርካታ አመታት በኋላ የተደረገ ምርጫ ይሆናል....ብቸኛ ዕጩ የለም..... *..... ከዕጩዎቹ ጀርባ ድጋፍ ሰጪ ሃይል ይጠበቃል.. *..... ለፍልሚያው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ ተነሳ

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ በይፋ ተነስቷል። ጉዳዩን ከያዙት ጠበቆች በተገኘ መረጃ የፌዴሬል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፌዴራል...

ዜናዎች

የአ/አ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ :- በከተማው እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የፍትህና የኦዲት ኮሚቴዎች አያስፈልጉም ማለቱ ከፍተኛ ቁጣ ቀሰቀሰ።

*.... ዋነኞቹ ባለድርሻ የሆኑት ክለቦች ዕጩ ፕሬዝዳንት እንዳያቀርቡ ታግደው ክለብ አልባ ለሆኑት የክፍለ ከተሞች መፈቀዱ ቅሬታ ፈጥሯል... *.... የጽ/ቤት ሃላፊው ማስጠንቀቂያ ተሰጠው.... የአዲስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቢንያም ፍቅሬ የ31 ጊዜ ሻምፒዮኖቹን ተቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለይም ባለፉት ሁለት አመታት በወላይታ ድቻ አስደናቂ እንቅስቃሴን ማሳየት የቻለው ቢንያም ፍቅሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ተጫዋቹ በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ደስታ ዋሚሾ(ሀዲያ ሆሳዕና) የመታወቂያ ቁጥር EFF-17-0021 ረቡዕ ጥቅምት 27 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ7ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+9 ኛ...