By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሊግ ኩባንያው በፈረሰኞቹ ክስ ዙሪያ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል….
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

ሊግ ኩባንያው በፈረሰኞቹ ክስ ዙሪያ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል….

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

*….. የኮሚሽነሯ ሪፖርት ይጠበቃል….

አወዛጋቢ የዳኝነት  ውሳኔዎች የታዩበት  የሲዳማ ቡናና የቅዱስ ጊዮርጊስ  የዳኝነት ውሳኔ ዛሬ ይጠበቃል።

በፕሪሚየር ሊጉ  8ኛ ሳምንት  መርሃግብር ባለፈው ሰኞ የሲዳማ ቡናና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ተካሂዶ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት  መጠናቀቁ ይታወቃል። በጨዋታው  ሂደት   በ44ኛው  ደቂቃ ላይ  በተገኑ ተሾመ.ላይ  የተሰራው ፋውል ከፍጹም ቅጣት ምት ክልል ውጪ ነው  በማለት   የዕለቱ የመሃል ዳኛ  ኢንተርያሽናል አርቢትር ኤፍሬም ደበሌና  ረዳቱ ፌዴራል ረዳት ዳኛ  ሚፍታ ሁሴን  ውሳኔያቸው ቅጣት ምት መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል።

የቪዲዮ ምስሎች እንደታየው ጥፋቱ የተሰራው የፍጹም ቅጣት ክልል ውስጥ በመሆኑ ተበድለናል በማለት ቅዱስ ጊዮርጊሶች  ለውድድርና ስነርርዓት ኮሚቴ ክስ መስርተዋል።  በእስካሁኑ ሂደት የዳኞቹ ሪፖርት የተላከ ሲሆን የኮሚሽነሯ  ፍቅረ ገነት አስማማው ሪፖርትም ከቆይታ በኋላና ለዎድድና ስነስርዓት ኮሚቴው በመግባቱ ዛሬ የሚደረገው ስብሰባ ላይ ውሳኔ የሚያገኝ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

- ማሰታውቂያ -

ኮሚሽነሯ ፍቅረገነት የዛሬ አመት ተመሳሳይ ክስተት ገጥሟት በትክክለኛ ሪፖርቷ ፌዴራል አርቢትር ባህሩ ተካ መቀጣቱ ይታወሳል። አሁን ግን በእውነተኛ ሪፖርቷ እውነቱን እንዳይጻፍ ሙከራ ተደርጓል የሚል መረጃ በመውጣቱ ውሳኔው እሰኪታወቅ ጉዳዩ ትኩረት አግኝቷል።

ኮሚሽነሯ እውነተኛ ራፖርት ካቀረበች ከፈረሰኞቹ ክስ ጋር ተያይዞ አርቢትሩና ረዳቱ ሊቀጡ እንደሚችሉ የኮሚሽነሩ ሪፖርት ግን በተቃራኒው ከሆነ አርቢትሮቹ ሳይቀጡ ሊግ ኩባንያውው ኮሚሽነሯ ላይ ርምጃ ይወስዳል ተብሎ ይገመታል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article በአፍሪካ ደረጃ ሁለተኛ የሆነው የፋስት ትራክ ስልጠና ተጀመረ….
Next Article የስምንተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ አብዱልከሪም ኒኪማ የአርሜንያውን ክለብ ጋንድዛሳርን ተቀላቀለ

ዳዊት ብርሀነ By ዳዊት ብርሀነ 7 years ago
ፈረሰኞቹ ዩጋንዳ ኢንቴቤ አየር መንገድ ደርሰዋል
“20 ዓመት ሙሉ የለፋሁበትን ስሜን በ20 ሰከንድ የፌስ ቡክ ፅሁፉ ገደል ከተውብኛል፤ በሙያዬም ሰርቼ እንዳልበላ አድርገውኛል”       በቀለ እልሁ
ካፍ የውድድር ቀኖችን ይፋ አደረገ !
የኢትዮጵያ ኘሜየርሊግ 16ኛ ሳምንት ኘሮግራም
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?