የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ በ12ኛ ሳምንት እና በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ላይ የቀረቡትን ሪፖርቶች ተመልክቶ የቅጣት ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የሲዳማ ቡናው...
እ.አ.አ በ2026 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው 16ኛው የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። በድልድሉ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ...
በ2018 ዓ.ም ነሀሴ ወር ላይ በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል። በድልድሉ የኢትዮጵያ ሴቶች...
በመጪው 2018 ዓ.ም ጥቅምት ወር ላይ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል። በድልድሉ በቋት...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ጊት ጋትኩት(ሲዳማ ቡና) ማከሰኞ ህዳር 24 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ10ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 37 ኛ ደቂቃ...
..... ጉባኤውና ምርጫው ለሚዲያ ዝግ ነበር..... ..... ዶ/ር ወገኔ ባሉባት አርቲስቷ መመረጧ የመራጮቹን አቅም ያስገመተ ሆኗል..... ....ኢኔጂነር ሃይለየሱሰ ወደሚያውቁት ቤት ዳግሞ ተመልሰዋል... .......
"አንዳንድ ግለሰቦች አሉባልታ በመፍጠር እኔን የማይገልፀኝን ነገር ያስወራሉ" "ህልሜ ትልቅ ነው ፤ ከሀገር ወጥቼ ማሰልጠን እፈልጋለሁ" "ከዘንድሮው የዓምናው ውድድር የሚከብድ ይመስለኛል" አሰልጣኝ በሽር...
1. አለሙ አዛናው (ፋሲል ከነማ-ወጌሻ) ማከሰኞ ህዳር 17 2017 ዓ.ም. ክለባቸው ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ8ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 89 ኛ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident