የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
- ጊት ጋትኩት(ሲዳማ ቡና) ማከሰኞ ህዳር 24 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ10ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 37 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን(ሲዳማ ቡና) ከታች በተጠቀሱት 1 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

- ማሰታውቂያ -
ተቁ ሳምንት ቀን ተጋጣሚዎች
1 1 ሰኞ መስከረም 13 2017 ሲዳማ ቡና-ሃዋሳ ከተማ
2 2 ቅዳሜ መስከረም 18 2017 መቻል – ሲዳማ ቡና
3 4 ማከሰኞ ጥቅምት 12 2017 ሲዳማ ቡና – ኢትዮጵያ መድን
4 6 ረቡዕ ጥቅምት 20 2017 ባህርዳር ከተማ – ሲዳማ ቡና
5 10 ማከሰኞ ህዳር 24 2017 ድሬደዋ ከተማ – ሲዳማ ቡና
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።


