By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ለአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አመራርነት ሰራዊት ፍቅሬ ታስቦ ማስተዋል ወንድወሰን ተመረጠች
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን

ለአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አመራርነት ሰራዊት ፍቅሬ ታስቦ ማስተዋል ወንድወሰን ተመረጠች

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

….. ጉባኤውና ምርጫው ለሚዲያ ዝግ ነበር…..

….. ዶ/ር ወገኔ ባሉባት አርቲስቷ መመረጧ

የመራጮቹን አቅም ያስገመተ ሆኗል…..

….ኢኔጂነር ሃይለየሱሰ ወደሚያውቁት ቤት ዳግሞ ተመልሰዋል…

- ማሰታውቂያ -

…. ምርጫው 50+1 የሚለውን ባለሟሟላቱ እንደገና የተካሄደ ሆኗል….


የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ አርቲስት ማስተዋል ወንደሰንን ም/ፕሬዘዳንት አርቲስት ሀረገወይን አሰፋን አቃቢ ነዋይ አድርጎ መምረጡ ይፋ ሆኗል።

የጠቅላላ ጉባኤው አባላቱ በግዮን ሆቴል
ባደረጉት ጉባኤና ምርጫ ከአራት አመት በፊት ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንትነት የመሩትን ኢንጂነር ሃ/የሱስ ፍሰሃን ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል። ለፕሬዝዳንትነት ምርጫው ኢንጂነሩ 20 ተሸናፊው እጩ ፕሬዝዳንት ኢንስፔክተር የኔነህ 21 ድምጽ ያገኙ ሲሆን ከ44 መራጭ ድምጽ የ23ቱን ድምጽ ባለማግኘታቸውና ለሁለቱ እንደገና ድምጽ እንዲሰጥ ተደርጎ ኣንጂነር ሃ/የሱስ ገልብጠው ማሸነፍ ችለዋል። የእግርኳሱ ማህበረሰብ የሚያውቀው አንተነህ ፈለቀ ምርጫው ላይ የተሳተፈ ቢሆንም በሌለበት አንድ ድምጽ ብቻ ማግኘቱ ድምጽ የሰጡት እነማን ናቸው አስብሏል።

በዚህ ጉባኤ እነ ዶክተር ወገኔ ዋልታ ንጉስ የመሰሉ ባለሙያዎች ባሉበት ከፍተኛ የአመራር አቅም በሚጠይቀው ፕሬዝዳንቱ ከሌሉ ተክተው የሚሰሩበት የምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታን ለአርቲስት ማስተዋል ወንድወሰን ዓቃቤ ነዋይነቱን ለአርቲስት ሃረገወይን አሰፋ መስጠቱ ግምት ውስጥ የጣለው ሆኗል። ጉባኤው ላይ የነበረ ታማኝ ምንጭ እንደገለጸው አርቲስቶቹ የፌዴሬሽኑ ብራንድ ሆነው ከስፖንሰርሺፕ ጋር ተያይዞ ሊጠቅሙ እንደሚችሉ ነገር ግን የአመራር ሃላፊነት ቦታን ግን ካለባቸው የጊዜ እጥረትና የአቅም ውስንንነት አንጻር መመረጥም አልነበረባቸውም በማለት ድምጽ የነበራቸውን የክፍለ ከተሞቹን መራጮች ተችቷል። አርቲስት ማስተዋል ፕሬዝዳንቱ ኢኔጂነር ሃይለየሱስ በማይመኖሩበት ጊዜ ተክታ የመስራት ሃላፊነት ያለባት በመሆኑ የአርቲስቷን አመራር ሰጪነት ለማየት ብዙዎች ጓጉተዋል። የሴቶችን ተሳትፎ ለማስቀጠል ከማሰብ አንጻር ምርጫው ሴቶችን ማካተቱ ጥሩ ቢሆንም ጠንካራ አመራርነት ባለበት ቦታ ያለሙያ መመደብ ግን ተቀባይነት የሚያገኝ እንዳልሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። በስራ አስፈጻሚ ምርጫ ላይ የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቀድሞ የማርኬቲንግ ኮሚቴ ሃላፊ አቶ ኢሳያስ መመረጣቸውን ግን ምንጩ አወድሷል።

ጠቅላላ ጉባኤው ሲካሄድ ታይቶ በማይታወቅ ሂደት ለሚዲያ ዝግ መሆኑ የታወቀ ሲሆን ከአዲስ ሚዲያ ውጪ አንድም ሚዲያ አለመኖሩ ጥያቄ አስነስቷል። የሀገሪቱ መዲና አዲስ አበባ እግርኳሷ ባላደገበትና ጭቅጭቅ በበዛበት ሂደት ጠንካራ አመራሮች ባለመመረጣቸው የከተማዋ እግርኳስ እድገት አይኖርም የሚል ስጋት ጭሯል። በዚህ ምርጫ ላይ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ለአመራርነት ተጠይቆ ፍቃደኛ ሳይሆን በመቅረቱ እነማስተዋልና ሀረገወይን መመረጣቸው ታውቋል። ይህም አንድም ቀን ባትሰራም ዘመኑን ጨርሶ በተሰናበተው ነባሩ አመራር የስራ ጊዜ ተመርጣ የነበረችው የኢትዮጵያ አይዶል ዳኛ አርቲስት ማህሌት ሌጋሲን የሚያስቀጥሉ አርቲስት አመራሮች ሆነዋል።

የጉባኤው አካሄድና ምርጫ የከተማ አስተዳደሩ ለእግርኳሱ አየሰጠ ካለው ትኩረትና ድጋፍ አንጻር የማይመጥን በመሆኑ የከተማ አስተዳደሩና የከተማው ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ ማስተካከያ እንዲደረግ ጫና ማድረግ እንዳለባቸው የስፖርት ቤተሰቡ እየጠየቀ ነው። በጉባኤው ላይ በአቶ ደረጄ አረጋ የሚመራው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከአዲሱ አመራር ጋር ሙሉ ርክክብ ማድረጉ ታውቋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article “አንዳንድ ግለሰቦች አሉባልታ በመፍጠር እኔን የማይገልፀኝን ነገር ያስወራሉ” ፤ አሉባልታ በመፍጠር እኔን የማይገልፀኝን ነገር ያስወራሉ” አሰልጣኝ በሽር አብደላ ፦ የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ
Next Article ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾቹ አንድ ጨዋታ ታገዱ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
English ArticleFasil kenemaBetaking Ethiopia Primer League

Fasil Kenema lift Betking Ethiopian Premier League trophy

Muluken Tesfaye By Muluken Tesfaye 5 years ago
የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ አዲስ አዳጊዉን ለገጣፎ ለገዳዲ አሸንፈዋል !
ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታ አገኙ
ወልዲያ ከተማ በአዲሱ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናግዳል
“ተወዳጅነትን ካተረፍኩበት ኢትዮጵያ ቡና መለየቴ ስሜቱ ከባድ ሆኖብኛል”እያሱ ታምሩ /ሀድያ ሆሳዕና/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?