By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢንተርናሽናል አርቢትር ኤፍሬም ደበሌ ለሁለተኛ ጊዜ ተከሰሰ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክስሁል ሽረ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ኤፍሬም ደበሌ ለሁለተኛ ጊዜ ተከሰሰ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

*…. አሁንም ኮሚሽነሯ ፍቅረገነት አስማማው ናት…. በሪፖርቷ አርቢትሩን በድጋሚ ታድነው ይሆን ..?

*…. የሊግ ኩባንያውና የዳኞች ኮሚቴ አለመከባበር ቀጥሏል….

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3 ነጥብ የማገኝበት ንጹህ ግብ ተሽሮብኛል ሲል ለሊግ ኩባንያ ከሰሰ።

ትላንት የተካሄደው የ ኢትዮ ኤሌክትሪክና ስሁል ሽረ ጨዋታ 0ለ0 የተጠናቀቀ ሲሆን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 53ኛ ደቂቃም ላይ ያስቆጠረውና ከንከኪ የጸዳ ግብ በአርቢትሩ መሻሩ ኢትዮ ኤሌክትሪኮችን አበሳጭቷል።

- ማሰታውቂያ -

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ከጨዋታው በኋላ ህጉን ተከትለው ክስ ያስያዙ ሲሆን የጨዋታው ኮሚሽነር ፍቅረገነት አስማማው ሪፖርት ይጠበቃል። አርቢትሩ ሲከሰስ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሲዳማ ቡና ጋር በነበረ ጨዋታ ፍጹም ቅጣት ምት ከለከለን በማለት ቢከሱም ኮሚሽነሯ በሪፖርቷ ነጠቡን ከ7 በላይ አድርጋ በመስጠት ዳኛውን ከቅጣት እንዳስመለጠችው የሚወጡ መረጃዎች ይገልጻሉ።

በዚህም ጨዋታ ኮሚሽነሯ ፍቅረገነት የዛሬ አመት ፌዴረል አርቢትር ባህሩ ተካ ላይ የጠችውን ትክክለኛ ሪፖርት በኢንተርናሽናል አርቢትር ኤፍሬም ደበሌ ላይ ማሳየት አለመቻሏ በጫና ነገም እንድትመደብ በማሰብ ይሆን ..? የሚል ቅሬታ አስነስቷል።

ፈረሰኞቹ እስካሁን በክሳቸው ላይ ምላሽ ያላገኙ ሲሆን ሊግ ኩባንያው የዳኛ ኮሚቴን በፍጥነት ምላሽ እንዲሰጥ የማስገደድ አቅሙ መዳከሙን ወይም አለመከባበራቸውን የሚያሳይ ነው በሚል የስፖርት ቤተሰቡ መነጋገሪያ ሆኗ። ሌላ አርቢትር ቢሆን ኮሚቴው ዝም ይል ይሆን ..? ተበደልን የሚሉ ክለቦች ሳይኖሩ ተበድላችኋል በማለት ዳኞችን ሲያባርር አልታየም ወይ በሚል ዳኛ ኮሚቴ ላይ ጥያቄ የሚያነሱ ወገኖችም አሉ።

የአክሲዮን ማህበሩ የውድድርና ስነስርጻት ኮሚቴ የተሳሳተ ሪፖርት ባቀረቡ ኮሚሽነሮች ላይ ዝምታ መምረጡ የቀረበ ቅሬታ ዙሪያ የዳኛ ኮሚቴን ቶሎ እንድትመልሱ ብሎ አለማስገደዱ በፍትህ መዛባት ጥያቄ እንዳይነሳበት ያሸጋል።

ለጉዳዩ ቅርበት ያለው ምንጭ እንደገለጸው ዳኞች ስለተሳሳቱ ይታገዱ ይባረሩ የሚል አቋም ባይኖርም ሁሉም ዳኞች እኩል እንዲታዩ ለቀረበ ቅሬታ ዙሪያ ከማድበስበስ ቶሎ ምላሽ መስጠት ለፍትህ መከበር ያለውን አቋም ያሳያልና ዳኞች ኮሚቴ ፈጣን ምላሽ መስጠት ይጠበቅበታል በማለት አስተያየት ሰጥቷል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾቹ አንድ ጨዋታ ታገዱ
Next Article የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  7ኛ ሳምንት

hatricksport team By hatricksport team 9 years ago
ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ፋሲል ፣ ኤሌክትሪክ እና ቡና አሸንፈዋል
የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ በተራዘመው የሁለት አመት ኮንትራታቸው 250 ሺህ ብር የተጣራ ደመወዝ እንደሚከፈላቸው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከሜዳው ውጭ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስመዝግቧል
የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?