By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችከ 17 ዓመት በታች

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

በመጪው 2018 ዓ.ም ጥቅምት ወር ላይ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል።

በድልድሉ በቋት ሁለት የተመደበው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ከዚምባቡዌ አቻው ጋር ተደልድሏል።

በዚምባብዌ የሚደረገው የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ቀዳሚ ጨዋታ ከጥር 2 እስከ ጥር 5 ባሉት ቀናት መካከል ሲደረግ በኢትዮጵያ የሚደረገው የመልስ ጨዋታ ደግሞ ከሳምንት በኋላ ከጥር 9 እስከ ጥር 12 ባሉት ቀናቶች መካከል ይካሄዳል።

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዚምባቡዌ አቻውን በደርሶ መልስ ማሸነፍ ከቻለ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ከግብፅ እና ካሜሩን አሸናፊ ጋር ይጫወታል።

- ማሰታውቂያ -

በ2024 የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሶስተኛው ዙር ማጣሪያ በኬንያ ተሸንፎ ወደ ውድድሩ ማለፍ ሳይችል መቅረቱ ይታወሳል።

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ኢንተርናሽናል አርቢትር ኤፍሬም ደበሌ ለሁለተኛ ጊዜ ተከሰሰ
Next Article የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኬንያ አቻው ጋር ተደለደለ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሪፖርትሲዳማ ቡናጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ ጅማ አባጅፋር ላይ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

Muluken Tesfaye By Muluken Tesfaye 6 years ago
ሲዳማ ቡና በእኛ ዘመን አይወርድም፤ ማሊያውን ለብሶ እንደተጫወተ ኢት.ቡና ስኬታማ በመሆኑ እደሰታለሁ እንጂ አልከፋም” ፈቱዲን ጀማል (ሲዳማ ቡና)
የፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር – በጎንደር የሚካሄደው የፌዴ. ጠቅላላ ጉባኤ እንዲታገድ ለመደበኛ ፍ/ቤት ክስ መሠረተ
ጌታነህ ከበደ(ሰበሮም) የዮርዳኖስ አባይ ሪከርድ ለመጋራት ታላቅ ግስጋሴ ላይ ይገኛል
ወልዋሎ አ/ዩኒቨርሲቲ ተጨዋቾችን በመቀነስና በማምጣት ቅድመ ዝግጅታቸውን  አጠናክረው ቀጥለዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?