By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኬንያ አቻው ጋር ተደለደለ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችU 20 ሴቶችከ 20 ዓመት በታች ሴቶች

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኬንያ አቻው ጋር ተደለደለ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

በ2018 ዓ.ም ነሀሴ ወር ላይ በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል።

በድልድሉ የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሁለተኛው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ከኬንያ አቻው ጋር ተደልድሏል።

የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች የደርሶ መልስ ጨዋታዎች በቀጣዩ ዓመት መስከረም ወር ላይ ይደረጋሉ።

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኬንያ አቻውን በደርሶ መልስ ማሸነፍ ከቻለ በሶስተኛው ዙር ማጣሪያ ከታንዛኒያ እና አንጎላ አሸናፊ ጋር ይጫወታል።

- ማሰታውቂያ -

በ2024 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጨረሻው ዙር ማጣሪያ በሞሮኮ አቻው ተሸንፎ ወደ ውድድሩ ማለፍ ሳይችል መቅረቱ ይታወሳል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል
Next Article ሉሲዎቹ የ2026 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ጥሎ ማለፍኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የጥሎ ማለፍ ውድድርን አስመልክቶ ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ ተሰጠ

hatricksport team By hatricksport team 7 years ago
ለሶስቱ አምባሳደሮቻችን ዝውውር ተፈቅዷል….
የከፍተኛ ሊግ የ2014 ዓ.ም ውድድር የዕጣ ማውጣት ስነ ሥርዓት ተካሄደ።
ዳኞችና ኮሚሽነሮች ለመከላከያ ድጋፍ ሊያደርጉ ነው
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?