By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሉሲዎቹ የ2026 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ሉሲዎቹዜናዎች

ሉሲዎቹ የ2026 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

እ.አ.አ በ2026 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው 16ኛው የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል።

በድልድሉ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ከኡጋንዳ አቻው ጋር ተደልድሏል።

የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ከየካቲት 10 እስከ የካቲት 20 ድረስ ባሉ ቀናት መካከል ይደረጋሉ።

ሉሲዎቹ የኡጋንዳ አቻቸውን በደርሶ መልስ ማሸነፍ ከቻሉ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ከታንዛኒያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ አሸናፊ ጋር ይጫወታሉ።

- ማሰታውቂያ -

በማጣሪያው 38 ሀገራት ተሳታፊ ሲሆኑ 12 ሀገራት በዋናው ውድድር ላይ ተሳታፊ ይሆናሉ።

ከ15 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮች በሶስቱ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በደቡብ አፍሪካ በተደረገው የ2004 ውድድር በአራተኝነት ያጠናቀቀበት ትልቁ ውጤቱ ነው።

ሉሲዎቹ እ.አ.አ በ2012 በኢኳቶሪያል ጊኒ በተዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከተሳተፉ በኋላ በአህጉራዊው ውድድር ላይ መገኘት አልቻሉም።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኬንያ አቻው ጋር ተደለደለ
Next Article የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ባህርዳር ዳር ከተማ ድል ሲያደርግ በዕለቱ የተደረጉት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችአዳማ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስክቷል

Mussie Girmay By Mussie Girmay 6 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ወሳኙን ጨዋታ በድል ተወጥተዋል !!
ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ | ኤስ ቪታ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጥታ /Livescore/ ይከታተሉ
ሀምበሪቾ ከ ኢትዮ- ኤሌክትሪክ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ኮትዲቯር ሌላ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን ለማጣት ተቃርበዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?