By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ባህርዳር ዳር ከተማ ድል ሲያደርግ በዕለቱ የተደረጉት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የጨዋታ ዘገባየሴቶች ፕሪምየር ሊግ

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ባህርዳር ዳር ከተማ ድል ሲያደርግ በዕለቱ የተደረጉት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ ባህርዳር ከተማ ሲያሸንፍ ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ቦሌ ክፍለ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል።

ረፋድ 4:00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀምበርቾን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

በጨዋታው ሰላማዊት መንገሻ የባህርዳር ከተማን ሶስቱንም ግቦች በማስቆጠር ሶስታ ሰርታለች። ሰላማዊት በውድድር ዓመቱ ያስቆጠረቻቸውን የግብ ብዛቶችም አራት በማድረስ የኮከብ ግብ አግቢ መሪነቱን ተቀላቅላለች።

በተጨማሪም ሰላማዊት በውድድር ዓመቱ ሶስታ የሰራች የመጀመሪያዋ ተጫዋችም ሆናለች።

- ማሰታውቂያ -

ሀምበርቾን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ፍሬነሽ ዮሐንሽ ከመረብ አሳርፋለች።

የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ተከታታይ ድል ያስመዘገበው ባህርዳር ከተማ ነጥቡን 13 በማድረስ ደረጃውን አሻሽሏል።

ሀምበርቾ በበኩሉ የውድድር ዓመቱን ስምንተኛ ሽንፈቱ ሆኖ ተመዝግቧል።

ቀትር 7:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ ጋር አንድ ለአንድ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል።

በጨዋታው ንጋት ጌታቸው ለሲዳማ ቡና ምርቃት ፈለቀ ደግሞ ለአርባምንጭ ከተማ ኳስና መረብን አገናኝተዋል።

ከመሪው ሀዋሳ ከተማ በአንድ ነጥብ ዝቅ ብሎ ያለው ሲዳማ ቡና አሸንፎ ወደ መሪነት መመለስ የሚችልበትን ዕድል ሳይጠቀም ቀርቷል።

በዕለቱ የመጨረሻ መርሐግብር ቦሌ ክፍለ ከተማን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ግብ ሳይቆጠርበት ተጠናቋል።

ውጤቱን ተከትሎ ነጥቡን 15 ያደረሰው ድሬዳዋ ከተማ በጨዋታው ሶስት ነጥቦችን ማሳካት ቢችል በደረጃ ሰንጠረዡ ከአናት መቀመጥ ይችል ነበር።

የሊጉ መርሐግብር በነገው ዕለትም ሲቀጥል ልደታ ክፍለ ከተማ ከአምናው ሻምፒዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ረፋድ 4:00 ጀምሮ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

You Might Also Like

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

የሊጉ መሪ ሲዳማ በድል ሲጓዝ ኢትዮጵያ ቡና እና ኤሌክትሪክም አሸንፈዋል

መቻል እና ወልዋል ሲያሸንፉ የሀዋሳ ጨዋታዎች በአቻ ተጠናቀዋል

ሲዳማ ቡና ወርቃማ ሦስት ነጥብ አግኝቷል

ሽረ ፣ ወልዋሎ ፣ ሀድያ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሉሲዎቹ የ2026 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል
Next Article ያሬድ ከበደ እና ብርሀኑ በቀለ ቅጣት ተላለፈባቸው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግLIVESCORE

መከላከያ ከ መቐለ ከተማ | የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
ዋልያዎቹ የፊታችን እሁድ ወደ ካሜሩን ያቀናሉ !!
የአዲስ አበባ ዋንጫ የኮከቦቹ ዋንጫ ኢትዮጵያ ደርሷል
የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የሊጉን አስተዳደር ማብራሪያ ጠይቋል
“ወልዋሎን ወደ ፕሪምየር ሊጉ በማሳለፋችን፤ ከመቀሌ ከተማም በላይ ሆነን በመቀመጣችን ተደስተናል”አላማንታ (ማሪዮ)
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?