ከ 20 ዓመት በታች ሴቶች

16 መጣጥፎች
U 20 ሴቶችከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎች

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኬንያ አቻው ጋር ተደለደለ

በ2018 ዓ.ም ነሀሴ ወር ላይ በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል። በድልድሉ የኢትዮጵያ ሴቶች...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ለአፍሪካ ዋንጫ ሲባል የወንዶቹ ፕሪሚየር ሊጉ ተቋርጦ የለም ምነው ለሴቶቹ ሲባል ቅር አላችሁ?” አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል /የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ/

ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ የመልስ ጨዋታ ያለባቸው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አባላት ነገ ወደ አክራ ይጓዛለሉ። የቡድኑ አሰልጣኝ ፍሬው...

ሉሲዎቹአፍሪካከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የጨዋታ ዘገባ | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በጋና አቻው ተረቷል

በመጪው ነሀሴ ወር ላይ በኮስታሪካ ለሚደረገው 10ኛው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ ለማለፍ በተደረገው የመጨረሻ ዙር ቀዳሚ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጋና...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውላቸውን አራዝመዋል !!

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን ዋና አሰልጣኝ ፍሬው ሀይለ ገበርኤልን ኮንትራት ማራዘሙን ታዉቋል። አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብኤል ቀጣዩቹን ሁለት...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ለማለፍ 180 ደቂቃ ብቻ ቀርቷቸዋል !!

በ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣርያ አራተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአበበ ብቂላ ስታዲየም የታንዛንያ ብሔራዊ ቡድንን 2ለ0 አሸንፈዋል።...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ።

በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በ2022 ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከታንዛኒያ አቻው ጋር ኢትዮጵያን ወክሎ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ5ኛ ሳምንት ጀሞሮ የሚቋረጡ ይሆናል

በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዉድድር ከ5ኛ ሳምንት በኋላ እንደሚቋረጥ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከጥር 13...