መነሻ ገጽ ከ 20 ዓመት በታች ሴቶች የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ5ኛ ሳምንት ጀሞሮ የሚቋረጡ ይሆናል
ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ5ኛ ሳምንት ጀሞሮ የሚቋረጡ ይሆናል

አጋራ
አጋራ

በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዉድድር ከ5ኛ ሳምንት በኋላ እንደሚቋረጥ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከጥር 13 ጀምሮ ከታንዛኒያ ጋር ለሚያደርገዉ የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በቂ ዝግጅት ለማድረግ ይረዳው ዘንድም ዉድድሩ እንደሚቋረጥ የታወቀ ሲሆን ፤ ቀጣይ ዉድድሩ የሚጀምርበት ቀን እና የዉድድር ቦታዉ እንደሚገልፅም አወዳዳሪዉ አካል አስታውቋል።

የሴቶቹን ፕሪሚየር ሊግም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት ጨዋታዎችን ተጫዉቶ ዘጠኝ ነጥቦችን በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ሲቀመጥ ሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ላይ ተቀምጠዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...