በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች በቅደመ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠቀሙትን የቡድን ስብስብ ማስመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል ። የውድድሮቹ...
በናይሮቢ ለኬንያ ኢንስትራክተሮች ስልጠና ሰጥተዋል የፊፋ ቴክኒካል ኤክስፐርትና የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ለኬኔያ ኢንስትራክተሮች የሰጡትን ስልጠና ጨርሰው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። የኬንያ...
በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የግብጹ አልአህሊና የደቡብ አፍሪካው ማማሎዲ ሰንዳውንስ ካይሮ ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ በኢትዮጲያዊያን ዳኞች እንደሚመራ ታውቋል። ካፍ ቅዳሜ ለሚካሄደው ለዚህ ትልቅ ጨዋታ...
የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአንደኝነት እና በሁለተኝነት በማጠናቀቅ የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ክለቦች ከደቂቃዎች በፊት በግብፅ...
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን በወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ለስልጠና መመደቡን አስታውቋል። ከካፍ የደረሰውን መረጃ በፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው...
በዛሬው ዕለት ካፍ መደበኛ ስብስባውን በራባት ሞሮኮ በማካሄድ ላይ ሲገኝ በርካታ ውሳኔዎች እንደሚሰሙ ይጠበቃል ። አሁን በወጡ መረጃዎች ኢትዮጵያ የሴካፋ ሲኒየር ዋንጫን ለማዘጋጀት...
(በይስሀቅ በላይ) *ኢትዮጵያዊቷ ሊዲያ ታፈሰ ቅዳሜ የሚካሄደውን የናሚቢያና የታንዛኒያን ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ትመራለች ሀገር በቀል ወይም ፕሮፌሽናል ያልሆኑ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት የአህጉሪቱ ሁለተኛው...
አለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ አካል ፊፋ በ2021 ኢንተርናሽናል ባጅ ያላቸው ናቸው ያላቸውን 21 አርቢትሮች ይፋ አድርጓል፡፡ ፊፋ የላከው ብሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident