ሩቅ አላሚው አሰልጣኝ "አሁን ወደምገኝበት ሙያ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው" ፋሲል ተካልኝ (አዳማ ከተማ) የዛሬ እንግዳዬ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን አስጨንቄዋለሁ፤...
የፋሲል ከነማው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም ወደ አልጄሪያው ታላቅ ክለብ ጂ ኤስ ካቢሌ የሚያደርገው ዝውውር ከተስተጓጎለ በኋላ ከፋሲልና በተጨዋቹ መሃል ሌላ አለመግባባት ተከስቷል። የአልጄሪያው...
ከሳምንታት በፊት ሰርቢያዊውን አሠልጣኝ ዝላትኮ ክራምፖቲች በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ከቀናት በፊት ለፈረሰኞቹ ለመጫዎት ተስማምቶ የነበረዉን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች...
በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመሩ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች ከዚህ በተጨማሪም በያዝነዉ ሳምንት የተለያዩ ታዳጊ...
“ለብሔራዊ ቡድን መመረጤ ደስታዬን እጥፍ ድርብ አድርጎታል” “በአፍሪካ ዋንጫው በተደለደልንበት ምድብ ልንሰጋም ልንፈራም አይገባም” መናፍ አወል /ባህርዳር ከተማ/ ወጣቱ እግር ኳስ ተጨዋች መናፍ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሼር ካምፓኒ ሥራ አስክያጅ በአቶ ክፍሌ ወልዴ የሚመራው ልኡካን ቡድን በትናንትናው እለት በጅማ ከተማ በመገኘት ጅማ ከተማ የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርለግን...
ሰበታ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ ሙጂብ ቃሲምን ለማስፈረም በየፊናቸው እያደረጉ ያሉት ሙከራዎች ከሽፈዋል። በተለይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኙ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ሙጂብና ወኪሉን ይዘው ፌዴሬሽን ቢሄዱም...
*...ለመጨረሻ ውሳኔ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንትና ዋና ጸሃፊ ከካሜሩን መልስ ይጠበቃሉ.... የአልጄሪያውን ታላቅ ክለብ ጂ ኤስ ካቢሌን ተቀላቅሏል የተባለው የፋሲል ከነማው ሙጂብ ቃሲም ዝውውር የከሸፈ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident