መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ከተማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለማስተናገድ ግምገማ ተደርጓል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ጅማ ከተማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለማስተናገድ ግምገማ ተደርጓል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሼር ካምፓኒ ሥራ አስክያጅ በአቶ ክፍሌ ወልዴ የሚመራው ልኡካን ቡድን በትናንትናው እለት በጅማ ከተማ በመገኘት ጅማ ከተማ የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርለግን ለማዘጋጀት ባስገባቺው ጥያቄ መሰረት የመጀመሪያውን ዙር ግምገማ አከናውነዋል

በግምገማቸውም በከተማይቱ በመዘዋወር የዝግጅት እና ልምምድ ሜዳዎችን ሆቴሎችን እንዲሁም ዋነኛ የሆነውን የመጫወቻ ሜዳውን ግምገማ በማድረግ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመወያየት በግምገማቸውም ከተመለከቱት መስተካከል ያለባቸውን አንድአንድ ጉዳዮች በማሳወቅ ግምገማቸውን አጠናቀዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...