"ወልቂጤን አሸንፈን ዋንጫውን እናነሳለን፤የሻምፒዮኖቹም ቡድን አምበል መሆኔም እየተሰማኝ ነው” “ቅዱስ ጊዮርጊስን ስናሸንፍ ወታደራዊ ሠላምታ ያቀረብኩት የፋሲል ከነማ ወታደሮች ስለሆንን ነው” ያሬድ ባዬ /የፋሲል...
"ፋሲል ከነማ ጥንካሬውን በሚገባ አሳይቷል፤ የእዚህ ዓመት ዋንጫም ይገባዋልና ሊያነሳ ተቃርቧል" "ለዋንጫ የሚጫወት ቡድን ጥሩም ሆነ ጥሩ ባልነበረበት ጨዋታ ላይ ግጥሚያን ያሸንፋልና እኛንም...
"ለዋሊያዎቹ ቋሚ ሆኜ ለኢትዮዽያ ቡና ተጠባባቂ መሆኔ በራስ መተማመኔን አያወርደውም" " ለደጋፊያችን የምለው በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያ ቡናን ጠብቁ ነው" ተክለማርያም ሻንቆ/ ጎሜዝ/ ተወልዶ...
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ለሚመራው ለፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ በአጥቂ ስፍራው ላይ የተጠባባቂ ስፍራ ተጨዋች ሆኖ ወደ ሜዳ ተቀይሮ በገባባቸው አንድአንድ ጨዋታዎች ላይ...
20ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ 1 - FT 1 ሀዲያ ሆሳዕና 48'በዛብህ መላዮ...
"ሲዳማ ቡናን ማሸነፋችን ወደ ዋንጫው የሚወስደንን ጉዞ ይበልጥ አሳምሮልናል" "በኮቪድ የተያዝኩትና በህክምና የዳንኩት ባለፈው ነሐሴ ወር ላይ እንጂ በአሁኑ ተይዞ ነበር መባሉን ካደረግኩት...
19ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና 1 - FT 2 ፋሲል...
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ተጣባቂው የዚህ ሳምንት መርሐ ግብር አፄዎቹ ያለ ዋና አሰልጣኛቸው ስዩም ከበደ ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ። በምትኩም የፋሲል ከተማ የቡድን መሪ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident