*.. ከዋሊያዎቹ በጉዳት እረፍት የተሠጠው ባዬ ለፊርማ እንዴት መጣ የሚለው እያነጋገረ ነው... በኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ተገኝቶ ያልፈረመ ተጨዋች ለሌላ ክለብ...
በአሰልጣኝ ዘርአያ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ባለፉት ዓመታት በሊጉ ጥንካሬያቸውን ሲያሳዩ ለመጪው የውድድር ዓመት ከወዲሁ ዝግጅት እንደሚጀምሩ ታውቋል ። ሲዳማ ቡና ጥቅምት...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታወቀ ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ መጋቢት ሰባት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት ውድድሮች ሳይካሄዱ ሲቆዩ የዘንድሮው የውድድር...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለባቸው ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የደርሶ መልስ መርሐ ግብር ልምምዳቸውን ከትላንት...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኢንተርሚዲየሪዎች ማኅበር ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ያደረገው ውይይት በሠላም በመጠናቀቁ ወደ ፊፋ ሊሄድ የነበረውን ሃሳብ መሠረዙ አስታወቀ፡፡ ም/ል ፕሬዝዳንቱ...
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት አጼዎቹ ከወዲሁ ተጫዋቾች እንዲሰባሰቡ እና ወደ ካምፕ እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል ። ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ...
“የባለሙያ ሃሳብ ሙያተኛ ባልሆኑ ሰዎች ሲረገጥ ማየት በጣም ያማል” “ለአብርሃም ሳይሆን ለሕጉ ነው የወገነው፣ ውበቱ እሳቱን ገለባ እንዲያደርግለት እመኛለሁ” አቶ ሰለሞን አባተ ፕሬዚዳንቱ...
ለበርካታ ጊዜያት የጥቅም ግጭት ሲነሳበት ብዙምችን ሲያወዛግብ የነበረው የኮሚሽነርነት ምደባ ጉዳይ መፍትሔ ለመስጠት ርምጃ እየወሰደ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አደረገ፡፡ የፌዴሬሽኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident