ሲዳማ ቡና ዝግጅት እንደሚጀምር ተገለፀ !

በአሰልጣኝ ዘርአያ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ባለፉት ዓመታት በሊጉ ጥንካሬያቸውን ሲያሳዩ ለመጪው የውድድር ዓመት ከወዲሁ ዝግጅት እንደሚጀምሩ ታውቋል ።

 

ሲዳማ ቡና ጥቅምት አምስት ዝግጅት እንደሚጀምሩ ሲታወቅ ከዚህ አስቀድሞ የቡድኑ ተጫዋቾች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጥቅምት ሁለት እና ሶስት እንደሚደረግላቸው ለማወቅ ተችሏል ።

ከኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጠናቀቅ በኋላ ከቫይረሱ ነፃ የሆኑ የቡድን አባላትን በመያዝ ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩ ይጠበቃል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor