ፋሲል ከነማ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል !

 

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት አጼዎቹ ከወዲሁ ተጫዋቾች እንዲሰባሰቡ እና ወደ ካምፕ እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል ።

ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ተጨዋቾቹ ከ መስከረም 28 / 2013 ዓ/ም ጀምሮ ነው ወደ ካምፕ እንዲገቡ ጥሪ ሲያቀርብ ወደ ካምፕ በሚገቡበትም ዕለትም የኮቪድ 19 ምርመራ ለማድረግ ክለቡ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ተገልጿል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor