ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የመቀለ 70 እንደርታው የጎል ቀበኛ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል መስማማቱ ታውቋል።በተጨዋቹና ክለቡ መሃል ያለው ድርድር በስኬት በመጠናቀቁ ፌዴሬሽን...
በይስሐቅ በላይ መግቢያ የነገ የእግር ኳሱ አልጋ ወራሽና የአጥቂው ክፍል አደራ በማን ትከሻ ላይ ይወድቃል? በሚል መጠይቅ ብትበትኑ ሁሉም “ከአቡበከር ናስር ውጭ ማን...
ሊግ ካምፓኒ ስለ ሶስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መረጃ የለኝም አለ መረጃዎች ከወልዋሎ አዲግራት ውጪ ስሁል ሽረና መቐለ 70 እንደርታ እንደሚካፈሉ ያሳያሉ የትግራይ ክለቦች...
የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ሰበታ ከተማ በአዲሱ አሰልጣኛቸው ኢንስትራክተር አብርሀም መብርሀቱ እየተመሩ ያለፉትን ሳምንታት መቀመጫቸውን በሰበታ በማድረግ ልምምድ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል ፡፡ ዛሬ ከክለቡ...
በዮሴፍ ከፈለኝ መቐለ 70 እንደርታ በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ ባለመካፈሉ ብቸኛው የሀገራችን ተወካይ ፋሲል ከነማ ሆኗል፤ በመጀመሪያው ግጥሚያ በቱኒዚያው ሞንስቲር 2ለ0 የተረታው...
=…ወጣቱ ኮከብ አቡኪ..አቡበከር ናስርያለ ቡና ደጋፊ ጨዋታ ማድረጌ ያሳስበኛል እያለ ነው….. =…..የፋሲል ከነማው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የእሁዱ ጨዋታ ውጤት የምንገለብጥበት ነው እያለ ነው…...
በአሁን ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር እና ዲ ኤስ ቲቪ መካከል ይፋዊ ስምምነትን አስመልክቶ መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል ። የዝግጅቱን...
በደብረዘይት ቢሾፍቱ ልምምዳቸውን እያካሄዱ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ማላዊ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ለማወቅ ተችሏል ፡፡ ፈረሰኞቹ ማላዊውን ሮቢን ንጋላንዴ ጁኒየርን እንዳስፈረሙ ሲታወቅ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident