በመሸሻ ወልዴ /G.BOYS/ ወላይታ ድቻን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ቡድኑን በምርጥ ብቃቱ ላይ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። ኳስን ከቡድኑ ጓደኞች ጋር በአንድ ሁለት ቅብብል በመጫወት...
"ፕሪሚየር ሊጉን ላሽነፈ ክለብ 1 ሚሊዮን ብር ይሽለማል" "ወራጅ ክለቦች አሉ ወራጆቹ ከከፍተኛ ሊግ ሶስት ሁለተኞች ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አድርገው ሀላፊዎቹ ይታወቃሉ"...
19ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና 1 - FT 2 ፋሲል...
በአስራ ስምንተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች አስራ ሁለት ጎሎች ከመረብ ላይ ሲያርፉ የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር እና የወላይታ ድቻው...
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ተጣባቂው የዚህ ሳምንት መርሐ ግብር አፄዎቹ ያለ ዋና አሰልጣኛቸው ስዩም ከበደ ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ። በምትኩም የፋሲል ከተማ የቡድን መሪ...
ትላንትናው ዕለት በተካሄደው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ላይ ደምቀው ከነበሩት ተጫዋቾች መካከል የጦና ንቦቹ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ስንታየሁ መንግስቱ ዋንኛው ተጠቃሽ...
"11 ተጨዋቾች በሙሉ ኮቪድ 19 አለባቸው" ድሬዳዋ ጤና ቢሮ "ከ11ዱ ኮቪዱ የተገኘባቸው 3ቱ ብቻ ናቸው" ሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ነገሩ ሲታይ ግጥሚያ ይመስላል ሁሉቱም አይተማመኑም...
16ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ 0 - FT 1 ሲዳማ ቡና 36' ዳዊት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident