አፄዎቹ በቀጣይ የዉድድር ዘመን በቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ እንደሚሰለጥኑ ከተረጋገጠ በኋላ የተጫዋቾች ዝዉዉር ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ ፤...
የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በሁለተኝነት ያጠናቀቁት እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ላይ ተሳታፊ የሆኑት የጣና ሞገዶች ፍሬዉ ሰለሞንን የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል።...
የ2015 ዓ/ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ "ሀ" ሻምፒዮን መሆን የቻሉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በሁለት ዓመት ኮንትራት የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት...
የትግራይ ክልል ስፖርትን ለማነቃቃት እና ህዝቡ በጦርነቱ ምክንያት ከደረሰበት የስነልቦና ቀዉስ በቶሎ ማገገም እንዲችል እና በአጭር ጊዜ ዉስጥ ለፕሪሚየር ሊጉ ድሞቀት እና መነቃቃት...
”ሲዳማ ቡናን ከመዉረድ ስጋት እንዲላቀቅ ማድረጌ እጅግ በጣም ደስታን ፈጥሮልኛል” ”የተስፋዉ u20 ቡድናችን መጠናከር ይገባዋል” ”ከክለቡ ጋር አብሬ እቀጥላለሁ” ስዩም ከበደ /የሲዳማ ቡና...
አትሌት ተሰማ አብሽሮ /የኬሮድ የስፖርትና የልማት ማህበር መስራችና ሰብሳቢ/ " የአንድነትና የትብብር እሴትን የሚያሳይ ውድድር እንደሚሆን እምነቴ ነው" አቶ እንዳለ ስጦታው / የወልቂጤ...
በስምንት ምድብ ተከፍሎ በሰላሳ አንድ ክለቦች መሀከል ሲደረግ የቆየዉ የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በጎንደር አራዳ አሸናፊነት በዛሬዉ እለት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን...
ለአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ህክምና መሳካት የህብረተሰቡና የሚዲያው አስተዋጽኦ የሚመሰገን ነው" የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለውለታ የሆነውን አስራት አስራት ኃይሌን ለማዳን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident