የ2015 ዓ/ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ “ሀ” ሻምፒዮን መሆን የቻሉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በሁለት ዓመት ኮንትራት የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል።
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ንግድ ባንኮች የቀድሞዉን የኢትዮጵያ መድህንን የመስመር አጥቂ የሆነዉን ኪቲካ ጅማን በሁለት ዓመት ኮንትራት በዪፋ የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account