የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በሁለተኝነት ያጠናቀቁት እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ላይ ተሳታፊ የሆኑት የጣና ሞገዶች ፍሬዉ ሰለሞንን የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል።
ፍሬዉ ሰለሞን ሀላባ ከተማ ፣ ሙገር ሲሚንቶ ፣ መከላከያ ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣ ወልቂጤ ፣ መከላከያ እና ባሳለፍነው ዓመት ከሲዳማ ቡና ጋር ያሳለፈ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ነዉ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account