By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Reading: የአዳማ ከተማ ተጨዋቾችና ክለቡ እየተወዛገቡ ነው
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
Š 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችአዳማ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የአዳማ ከተማ ተጨዋቾችና ክለቡ እየተወዛገቡ ነው

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
Share
SHARE

👉የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት የሰጡን ቦነስ አልተሰጠንም….

👉የሰኔን ጨምሮ ሁለት ወር ደመወዝ አልተከፈለንም…

“የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ለሚ ጉታ የሰጡንን የ300ሺህ ብር የማበረታቻ ገንዘብ ክለቡ ከልክሎናል” ሲሉ የክለቡ ተጨዋቾች ቅሬታ አቀረቡ።

የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር ለሚ ጉታ አዳማ ከተማና ኢትዮጵያ መድን ከመጫወታቸው በፊት የተጨዋቾቹ መልበሻ ክፍል ገብተው ያበረታቱ ሲሆን “ለክለቡ የምንሰጠው ድጎማ እንዳለ ሆኖ በናንተ ደስተኛ ነኝ ፕሪሚየር ሊጉንም ያየሁት በእናንተ በመሆኑ ቁጥራችሁም 30 መሆኑ ስለተነገረኝ ማበረታቻ አስር አስር ሺህ ብር በአጠቃላይ 300 ሺህ ብር እንዲሰጣችሁ ተወስኗል ብለውን በቀናት ውስጥ በክለቡ አካውንት ውስጥ ማስገባታቸውን በላኩት መረጃ ብናረጋገጥም ክለቡ ዝም ብሎናል” ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

- ማሰታውቂያ -

ተጨዋቾቹ የግንቦት ወር ደመወዝ እንዲሁም ከ5800 እስከ 1000 ብር የሚደርስ የሰባት ጨዋታ ማበረታቻ እንዳልተሰጣቸው የገለጹ ሲሆን “የሰኔ ወር ከመጠናቀቁ በፊት የግንቦትና የሰኔ ወር ደመወዝ እንዲሰጠን ብለን ብንጠይቅም ምላሽ አላገኘንም” ሲሉ ተናግረዋል።

በጉዳዩ ዙሪያ የተጠየቁት የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ ጀመረ በቀለ በሰጡት ምላሽ “ቀሪ ደመወዛቸውን በቀጣዮቹ ቀናት እንከፍላቸዋለን ማበረታቻውንም ትላንት ሰጥተናቸዋል የተባለው ቅሬታ ግን ውሸት ነው” ሲሉ መልሰዋል። ከሰአታት በፊት ባገኘነው መረጃ ግን “ክለቡ በኦሮሚያና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሁለት ጨዋታ ማበረታቻ ቢከፍለንም የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት የሰጡንን የ10 ሺህ ብር ቦነሳችንን ሊሰጠን ይገባል ዶክተሩ የሰጡን ክለቡ ያልከፈለን ኢንሴንቲቭ መሙያ አይደለም” በማለት ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው።

በሊጉ የመዝጊያ 30ኛ ሳምንት መርሀግብር በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ከነገ በስቲያ ሀሙስ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ከወልቂጤ ከተማ ጋር የሚጫወቱት አዳማ ከተማዎች በ29 ጨዋታ 11 ጊዜ ረትተው 7 ጊዜ ተሸንፈው 11 ጊዜ አቻ ወጥተው በ40 ነጥብና 5 ግብ 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article አርባ ምንጭ ከተማ ና ሲዳማ ቡና ቅጣት ተላልፎባቸዋል
Next Article የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ እና ቡናማዎቹ ውድድር አመቱ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
አፍሪካዜናዎች

ተጠባቂው የግብፅ ደርቢ በፎርፌ ተጠናቀቀ

Goitom Haile By Goitom Haile 6 years ago
ለዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 41 ሚሊዮን ብር ተጠይቋል
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ
በመከራ ተፈትና የተረፈችው የተስፋሁን ጋዲሳ ህይወት
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ |ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ |LIVESCORE|በቀጥታ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

Š Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?