በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉ አግኝተዋል።
ሲዳማ ቡናዎች የሀዋሳ ከተማ የተስፋ ቡድን ፍሬ የሆነዉን እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ ዋናዉ ቡድን ለረዥም አመታት ካገለገለ በኋላ ያለፉትን ሁለት አመታት ከአዳማ ከተማ ጋር ማሳለፍ የቻለዉን የግራ መስመር ተከላካይ የሆነዉን ደስታ ዮሐንስን በሁለት ዓመት ኮንትራት የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account