“ለብሔራዊ ቡድን ዳግም መመረጥ እፈልጋለሁ” ዮናስ በርታ

ውልደቱና ዕድገቱ የበርካታ እግር ኳስ ተጨዋቾች እና የኪነ-ጥበብ ሰዎች መፍሪያ በሆነችው የአዲሱ ቄራ አካባቢ ነው፤ አልማዝዬ ሜዳ ደግሞ የእግር ኳስን

Read more

“የፋሲል ከነማ አመራሮች የገቡትን ቃል ስላላከበሩ ወደ ወላይታ ድቻ ለማምራት ችያለሁ” ሽመክት ጉግሳ

  በ2011 ዓ.ም ደደቢትን በመልቀቅ ፋሲል ከነማን መቀላቀል የቻለው ድንቁ ሁለገቡ አማካይ ተጫዋቾች ሽመክት ጉግሳ ከሳምንታት በፊት በፋሲል ከነማ ቤት

Read more

ድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛውን ተጫዋች አስፈረመ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ድሬዳዋ ከተማ በእግር ኳስ ተጨዋችነት ጉዞው ለሙገር ሲሚንቶ፣ ለአዲስ አበባ ከተማ፣ ለጅማ አባቡና፣ ለአዳማ ከተማ

Read more

Le championnat éthiopien officiellement terminé, Pas de champion désigné et pas de club relégué

La Fédération Éthiopienne de Football (FEF) a mis officiellement fin au championnat 2019-2020 sans désigner le champion. Le Comité Exécutif,

Read more

የሞገስ ታደሰ የቀብር ስነስርዓት ዛሬ ተፈፅሟል

በህመም ምክንያት ትናንት  ማክሰኞ ከቀኑ 6:30 በሞት ከዚህ አለም የተለየው ሞገስ ታደስ ዛሬ በቀጨኔ ደብረሰላም መድሀኒአለም ቤተክርስትያን ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት

Read more

አትሌት ሙክታር እድሪስ ስለ ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ይናገራል

  በሀዋሳ በተደረገው የታል ግማሽ ማራቶን ሩጫ የክብር እንግዳ የነበረው የ5000ሜ የአለም አሸናፊው አትሌት ሙክታር እድሪስ ከውድድሩ መጠናቀቅ በኋላ ውድድሩን

Read more

የ2012 ቶታል ግማሽ ማራቶን ትላንት በሀዋሳ ተካሄደ

  9ኛው የሀዋሳ ግማሽ ማራቶን በሸሚዝ ምርት በአለም ላይ ከሚታወቀው እና በሀዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ ውስጥ የሚገኘው ታል አፒራል የስያሜ ስፖንሰር

Read more

እንደተለመደው ሀትሪክ ስፖርት ከአዳዲስና ወቅታዊነትን ከተላበሱ ዘገባዎቻ ጋር ነገ ማለዳ ገበያ ላይ ትውላለች ፤

የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ነገ ማለዳ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ይዛ ይሆን? በሀገር ውስጥ ተወዳጅነትን ባተረፈላትና

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስክቷል

በአስራ ሁለተኛው ሳምንት የሊጉ ተጠባቂ ጨዋታ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገው ጨዋታ ዋነኛው ነበር

Read more

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በነገው እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ልትል መሰናዶዋን አጠናቃለች።

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በነገው እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥ

Read more