የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር በሀዋሳ ከተማ እንደሚደረግ የውድድር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል። አንደኛውን ዙር በአዲስ አበባ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ሲያደርግ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ሐብታሙ ሽዋለም (ኢትዮ ኤሌትሪክ ) ቅዳሜ ታህሳስ 26 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በቅርብ ዓመታት ላዬ አስደናቂ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ በማሳየት ላይ ካሉ ተጫዋቾች አንዱ ነው። በክለብ ያሳየው ብቃትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ማልያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ በነገው ዕለትም ቀጥሎ ሲደረግ አመሻሽ 12:00 ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚያገናኘው ጨዋታ ይጠበቃል። በተለይም ከቅዱስ ጊዮርጊስ...
የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚነት ከረፋድ 4:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የአንደኛ...
ለረጅም ወራት በጉዳት ምክያንት ከሜዳ ርቆ የሰነበተው ሀብታሙ ተከስተ(ጎላ) ዳግም ወደ ሜዳ መመለሱ እርግጥ ሆኗል። ተጫዋቹ ያለፉትን ሳምንታት ከፋሲል ከነማ ዋናው ቡድን ጋር...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጥቂት ወራት በፊት ባደረገው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተቋማቸው ካለበት የገንዘብ ዕጥረት አንፃር ውድድሮችን...
ዋሊያዎቹ ቤንጋዚ ሊቢያ ላይ ከሱዳን ጋር ባለባቸው ጨዋታ የመጀመሪያ ግጥሚያውን በዝግ እንዲካሄድ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ። ዋሊያዎቹ ከሱዳን ጋር ላለባቸው ጨዋታ ወደ ሊቢያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident