By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሃዋሳ ከተማ፣ድሬደዋ ከተማ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቐለ 70 እንደርታ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ሃዋሳ ከተማ፣ድሬደዋ ከተማ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቐለ 70 እንደርታ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 1 year ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

 

ሐብታሙ ሽዋለም (ኢትዮ ኤሌትሪክ ) ቅዳሜ ታህሳስ 26 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 87 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

 

- ማሰታውቂያ -

አብዩ ካሣዬ (ድሬደዋ ከተማ) ቅዳሜ ታህሳስ 26 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 5 ኛ ደቂቃ ላይ የተጋጣሚን ቡድን ግልፅ ግብ የማግባት ዕድል በማበላሸት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

 

እንየው ካሳሁን (ሃዋሳ ከተማ) አርብ ታህሳስ 25 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 45 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

 

ፍፁም ጥላሁን (ቅዱስ ጊዮርጊስ) በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ቅዱስ ጊዮርጊስ – ፋሲል ከነማ
  2. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  3. መቻል – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  4. ቅዱስ ጊዮርጊስ – ኢትዮ ኤሌትሪክ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 10,000 /ኣስር ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

 

ሃዋሳ ከተማ ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ12 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሃዋሳ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

 

  1. እንየው ካሳሁን
  2. በረከት ሳሙኤል
  3.  ሰለሞን ወዴሳ
  4. አሊ ሱሌማን
  5. ወንድማገኝ ተሾመ
  6. እንየው ካሳሁን
  7. ቢንያም በላይ
  8. ዳዊት ታደሰ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

 

ድሬደዋ ከተማ ክለቡ ከባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ12 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የድሬደዋ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. አብዩ ካሣዬ
  2. አህመድ ረሺድ
  3. ኢስማኤል አብዱል ጋኒዩ
  4. አቡበከር ሻሚል
  5. አላዛር ማረነ

 

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

 

ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር ባደረገው የ12 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

 

  1.  አማኑኤል አረቦ
  2. ፍፁም ጥላሁን
  3. ቢንያም ፍቅሩ
  4. በረከት ወልዴ
  5. ሄኖክ ዮሀንስ
  6. አዳነ ግርማ
  7. ተመስገን ዮሃንስ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

 

መቐለ 70 እንደርታ ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ12 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. መድሃኔ ብርሀኔ
  2. ሔኖክ አንጃው
  3. ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ
  4. ሸሪፍ መሀመድ
  5. ዘረሰናይ ብርሃነ

 

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article “ህልሜን እየኖርኩ ነው” “ቡድናችን በጥሩ መነቃቃት ላይ ነው” “ለእግር ኳስ የተለየ ፍቅር ካለው ማህብረሰብ ውስጥ በመፈጠሬ ዕድለኛም ደስተኛም ነኝ” “የውጤታማነታችን ሚስጥር አንድነታችን ነው” “ክለቦች ወጣት ቡድኖቻቸው ላይ በደንብ ትኩረት ሰጥተው መስራት አለባቸው” ብሩክ ማርቆስ (ሀዲያ ሆሳዕና)
Next Article የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የሚደረግበት ከተማ ይፋ ሆነ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
አፍሪካወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ የኮንፌዴሬሽን የመጀመሪያ ቀን ጨዋታው አንድ ነጥብ ይዞ መመለስ ችሏል

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
ዋልያዎቹ በዛሬዉ ጨዋታ ከስምንት አመታት በፊት የሰሩትን ገድል ይደግሙት ይሆን !!
የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ቡድን ስራ አስኪያጁንና ሌሎች ሰራተኞቹን ስራ እንዲያቆሙ አዘዘ
‘‘በእኛ ጊዜ የክፍለ ሀገር ልጅ ሆነን ለብሔራዊ ቡድን ስንመረጥ ማስትሬት ያገኘን ያህል ነው የምንደሰተው”የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጨዋች ጎላ ብርሃኑ 
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?