By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ዋሊያዎቹ ቤንጋዚ ሊቢያ ላይ ከሱዳን ጋር ባለባቸው ጨዋታ የመጀመሪያ ግጥሚያውን በዝግ እንዲካሄድ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎች

ዋሊያዎቹ ቤንጋዚ ሊቢያ ላይ ከሱዳን ጋር ባለባቸው ጨዋታ የመጀመሪያ ግጥሚያውን በዝግ እንዲካሄድ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

ዋሊያዎቹ ቤንጋዚ ሊቢያ ላይ ከሱዳን ጋር ባለባቸው ጨዋታ የመጀመሪያ ግጥሚያውን በዝግ እንዲካሄድ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ።

ዋሊያዎቹ ከሱዳን ጋር ላለባቸው ጨዋታ ወደ ሊቢያ ቤንጋዚ ከማቅናታቸው በፊት ዛሬ በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በተሰጠ መግለጫ ላይ ቡድኑ ቤንጋዚ ላይ ባለሜዳ በሚሆንበት ጨዋታ ላይ ሀገሪቱ ሊቢያ በመሆኗኗ በርካታ ሱዳናዊያን በመኖራቸው የሜዳ አድቫንቴጅ እንዳይወሰድ ሲባል ጨዋታው በዝግ እንዲሆን ለካፍ ጠይቀናል ሲሉ ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ ባህሩ ጥላሁን ገልጸዋል።

ቡድኑ ከታህሳስ 3/2017 ጀምሮ ጠንካራ ዝግጅት እያደረገ መቆየቱን የገልጹት የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ የወዳጅነት ጨዋታ ባለመኖሩ. ከ20 አመት በታች ቡድን ጋር ተጫውቶ 4ለ1 ያሸነፈ መሆኑና ከአጨዋወት አንንጻር ጥሩ ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።

ዋና ስራ አስፈጻሚው እንደተናገሩት የቻን ውድድር ይቀጥል ይቁም የሚል ውይይት ኬንያ ላይ ተደርጎ እንዲቀጥል በመወሰኑና፡ውሳኔው ዘግይቶ የደረሰን በመሆኑ ከዚያ በተጨማሪ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ያልተቻለው በፊፋ ካላንዳር መሰረት የሚካሄድ ውድድር ባለመሆኑ ነው ሲሉ ገልጸዋል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ያሬድ ከበደ እና ብርሀኑ በቀለ ቅጣት ተላለፈባቸው
Next Article “ብዙ ሙከራዎች አድርገን ነው ይሄ ውሳኔ የተወሰነው” “መንግስት ዕገዛ ሊያደርግ ይገባል” አቶ ባህሩ ጥላሁን ፦ የኢ.እ.ፌ ዋና ስራ አስፈፃሚ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ወልዋሎዜናዎችደደቢትመቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረካኘ መቐለ

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በአንድ ውድድር ላይ ይሳተፋሉ

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
ኮትዲቯር ወሳኝ አጥቂዋ በኮቪድ ተያዘ !
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
EXCLUSIVE | በደደቢት እና በተጫዋቾች መካከል የተነሳው ውዝግብ ክለቡ እና ተጨዋቾቹ ምን ይላሉ፡፡
“ወደ አገሬ የምመለሰው የኢትዮጵያዊያንን የፍቅር ዕዳ ተሸክሜ ነው”ኤርትራዊው አትሌት ዘረሰናይ ታደሰ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?