By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ2009 የውድድሩ አሸናፊ ቀጣዩን ዙር ሲቀላቀል ሸገር እና ሱሉልታም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ወላይታ ድቻዜናዎችመቐለ 70 እንደርታየጨዋታ ዘገባየኢትዮጵያ ዋንጫሸገር ከተማሱሉልታ ክ/ከተማ

የ2009 የውድድሩ አሸናፊ ቀጣዩን ዙር ሲቀላቀል ሸገር እና ሱሉልታም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል።

በቀዳሚነት ከረፋድ 4:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የአንደኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ሱሉልታ ክፍለ ከተማ የፕሪሚየር ሊጉን ተሳታፊ ወልዋሎ አዲግራትን አሸንፏል።

በጨዋታው ሁለተኛ ደቂቃ ላይ ኪያ ወርቁ ያስቆጠረው ግብ ሱሉልታ ክፍለ ከተማን ለዘጠኝ ያህል ደቂቃዎች መሪ ማድረግ ችሎ ነበር።

ጨዋታው 11ኛ ደቂቃ ላይ ሲደርስ ግን ኤፍሬም ኃይለማርያም ወልዋሎ አዲግራትን አቻ አድርጓል።

- ማሰታውቂያ -

መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጨማሪ ግብ ባለማስተናገዱ ወደ መለያ ምት አምርቶ ሱሉልታ ክፍለ ከተማ 3 – 0 በማሸነፍ የመጨረሻ አስራ ስድሰቱን ተቀላቅሏል።

ሱሉልታ ከተማ በሶስተኛው ዙር ከመቻል እና አዲስ አበባ ከተማ አሸናፊ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል።

ቀትር 7:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ሀ መሪ ሸገር ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማን በመርታት ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል።

በጨዋታው 18ኛ ደቂቃ ላይ ሰይፈ ዛኪር ሸገርን መሪ ያደረገ ግብ ሲያስቆጥር ቦሌ ክፍለ ከተማዎች ከ20 ደቂቃዎች በኋላ ዑመድ ኦፒቲ ባስቆጠረው ግብ ወደ ጨዋታው ተመልሰዋል።

የመጀመሪያውን አጋማሽ በ1 – 1 ውጤት የፈፀመው የቀትሩ ጨዋታ 53ኛው ደቂቃ ላይ ሌላ ግብ አግኝቷል።

ምስጋናው ሚልኪያሰ የሁለተኛው አጋማሽ ከተጀመረ 8 ደቂቃዎች በኋላ ሸገር ከተማን ዳግም መሪ ሲያደርግ በ81ኛው ደቂቃ ላይ ደግሞ ያሬድ መኮንን 3ኛው ግብ ከመረብ አሳርፏል።

ከያሬድ መኮንን ግብ መቆጠር ሁለት ደቂቃዎች በኋላ ቦሌ ክፍለ ከተማዎች በጁንዲ ሀጂ አማካይነት ግብ አስቆጥረው በቀሩት ደቂቃዎች ዳግም አቻ ለመሆን ቢጥሩም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።

ሸገር ከተማ በቀጣይ ዙር የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ አሸናፊ ጋር ይጫወታል።

9:30 ጀምሮ ሁለቱን የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ወላይታ ድቻ እና መቀሌ 70 እንደርታ ያገናኘው ጨዋታ በ2009 የውድድሩ ሻምፒዮን አሸናፊነት ተጠናቋል።

ሙሉ ዘጠና ደቂቃው ግብ ሳያስተናግድ በተጠናቀቀው ጨዋታ አላፊውን ለመለየት ወደ መለያ ምት አምርቶ ወላይታ ድቻ 3 – 1 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር መቀላቀሉን አረጋግጧል።

የዓምና የፍፃሜ ተፋላሚ የሆኑት የጦና ንቦቹ በቀጣይ ዙር የአዳማ ከተማ እና ቦዲቲ ከተማን አሸናፊ ይገጥማሉ።

የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች በነገው ዕለትም ቀጥለው ሶስት ጨዋታዎች በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ።

ረፋድ 4:00 ላይ ድሬደዋ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ፤ ቀትር 7:00 ላይ ኢትዮጵያ መድኅን ከአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም 9:30 ላይ ሀዋሳ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሀብታሙ ተከስተ ወደ ክለቡ ተመልሷል
Next Article “ካደክበት ፣ ብዙ ዓመታት ካሰለጠንክበት እና ከተጫወትክበት ክለብ ጋር መጫወት ከባድ ነው” “ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ሚታወቅበት ጥሩ ቦታው ላይ ለመመለስ ነው ትልቁ ዓላማዬ” “ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት መካከል ትልቁ ክለብ ነው ፤ ይሄን ማንም የማይክደው ነው።” “የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎቼ 12ኛ ተጫዋቾቼ ነበሩ።”

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና የኮከባቸውን ውል አራዘሙ !

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 6 years ago
የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የሊጉን አስተዳደር ማብራሪያ ጠይቋል
What You Need to Know about New Covid Variants
የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያቆመው ጠፍቷል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?