ሀዋሳ ከተማ

253 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” ወደ ሀዋሳ የተመለስኩበት ምክንያት በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ነው ” ኤፍሬም ዘካርያስ /ሀዋሳ ከተማ/

በትውልድ ከተማው መተሐራ እግር ኳስን የጀመረው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፤ሀዋሳ ከተማ ፤ የአዳማ ከተማ እና የአሁኑ የሀዋሳ ከተማ አማካይ ኤፍሬም ዘካሪያስ ስለ ዘንድሮው...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“የበፊቱን ሐዋሳ ከተማን ለመገንባት ጠንክረን እየሰራን ነው”ብሩክ በየነ /ሐዋሳ ከተማ/

የሐዋሳ ከተማን የአጥቂ ስፍራ በጥሩ ብቃቱ እየመራ ያለው ወጣቱ ተጨዋች ብሩክ በየነ ሲዳማ ቡናን ድል ካደረጉ በኋላ ስለ ቡድናቸው የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ከባህር ዳር ጋር በነበረን ጨዋታ እኛ ያገኘነውን እድል ስለተጠቀምን እነሱ ደግሞ ስላልተጠቀሙ አሸንፈናቸዋል”መስፍን ታፈሰ /ሐዋሳ ከተማ/

የአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረቱ ሐዋሳ ከተማ በጅማ ከተማ በሚገኘው የጅማ ዩንቨርስቲ ሜዳ ላይ ዛሬ ባደረገው የ7ተኛው ሳምንት የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአሰልጣኝ ፋሲል...

ሀዋሳ ከተማቃለመጠይቅዜናዎች

“የኢትዮጵያ ቡና መዘናጋት ለድል አብቅቶናል፤ ሐዋሳ ትልቅ ቡድን ነው፤ አይወርድም” ብሩክ በየነ /ሐዋሳ ከተማ/

ሐዋሳ ከተማ በወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ የ60ኛው ደቂቃ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፤ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ሐዋሳ ከተማ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

  በአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ሀዋሳ ከተማ ሲያገናኝ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያው አጋማሽ በጥቅሉ በ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ተጨዋቾቼ ሜዳውና አየሩን ሲለምዱትና የተጎዱት ሲመለሱ ወደ ውጤታማነት እንመለሳለን” ሙሉጌታ ምህረት /ሀዋሳ ከተማ/

በዮሴፍ ከፈለኝ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን በማንሳት ከክልል ክለቦች ቀዳሚው ነው ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆንም ይታወቃል… ሀዋሳ ከተማ፡፡ የ2013 የሊጉ መርሃ ግብር ላይ 2...

ሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል

  የሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን መርሀ ግብር ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ የሸገር ክለቦችን ባለ ድል አድርጎ ተጠናቋል ።...

ሀዋሳ ከተማሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማዎች ወደ ድል የተመለሱበትን ሀዋሳ ላይ አስመዝግበዋል

  በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ሰበታ ከተማን እና ሀዋሳ ከተማን አገናኝቶ በሰበታ ከተማ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በተሻለ መልኩ የሰበታ ከተማ ብልጫ የታየበት...