ፋሲል ከነማ ከ አል-ሂላል | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

   አፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ        ፋሲል ከነማ  2     –  FT   2     አል-ሂላል 66’በረከት

Read more

“ፋሲል ከነማንም እንደ ብ/ቡድናችን ስነ ልቦና አሸናፊ ልናደርገው ዝግጁ ነን”አስቻለው ታመነ

ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎው ወሳኙን ጨዋታ ከአል ኢላል ጋር ያደርጋል ፋሲል በዚህ ውድድር ቆይታው ከዚህ ቀደም ካስመዘገበው ውጤት

Read more

ፋሲል ከነማ ለዛሬዉ የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅቱን አጠናቋል !!

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚወክል ሲሆን ለቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ እና ለ2014

Read more

“ጓደኞቼ መኪና ወይም ቤት ገዝተዋል ይሄ አያዝናናኝም፤ የኔ ደስታ ብዙዎችን ረድቶ ማቆም መቻል ነው” ሳሙኤል ዮሃንስ /ፋሲል ከነማ/ የበጎ ሰው ተሸላሚ

ሀረር ተወልዶ ባህርዳር ከተማ ማደጉን ይናገራል እንግዳችን …ባህርዳር በሚገኘውና በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በሚሰለጥነው ጣና ባህርዳር የታዳጊ ፕሮጀክት ላይ ሀ ብሎ

Read more

ፋሲል ከነማ ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር እንደሚጫወት ተረጋግጧል !!

ሻምፒዮኖቹ ፋሲል ከነማዎች ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሊያደርጉት የነበረዉ የአቋም መለኪያ ጨዋታ በነገዉ ዕለት በባህርዳር ስታዲየም እንደሚከናወን ተረጋግጧል። አፄዎቹ ለመጀመሪያ

Read more

“ሙጂብ ቃሲም ከፋሲል ከነማ ውጪ ወደየትም ክለብ መዛወር አይችልም” የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን

የፋሲል ከነማው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም ወደ አልጄሪያው ታላቅ ክለብ ጂ ኤስ ካቢሌ የሚያደርገው ዝውውር ከተስተጓጎለ በኋላ ከፋሲልና በተጨዋቹ መሃል ሌላ

Read more

ሰበታ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ ሙጂብን ለማስፈረም ያደረጉት ጥረት ከሸፈ

ሰበታ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ ሙጂብ ቃሲምን ለማስፈረም በየፊናቸው እያደረጉ ያሉት ሙከራዎች ከሽፈዋል። በተለይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኙ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ሙጂብና ወኪሉን

Read more

ሙጂብ ቃሲም ወደ ሰበታ ከተማ?

*…ለመጨረሻ ውሳኔ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንትና ዋና ጸሃፊ ከካሜሩን መልስ ይጠበቃሉ…. የአልጄሪያውን ታላቅ ክለብ ጂ ኤስ ካቢሌን ተቀላቅሏል የተባለው የፋሲል ከነማው ሙጂብ

Read more

“ወደ ፋሲል ከነማ ያመራሁት አሁንም ያላገኘሁትን የፕሪምየር ሊግ የድል ስኬትን ለመጎናፀፍ ስል ነው”አብዱልከሪም መሐመድ /ፋሲል ከነማ/

በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ከቅ/ጊዮርጊስ በመለያየት ፊርማውን ለፋሲል ከነማ ያኖረው አብዱልከሪም መሐመድ በአዲሱ ቡድን ቆይታው በአፍሪካ ክለቦች ቻምፒየንስ ሊግ ላይ

Read more

ሙጂብ ቃሲምና ፋሲል ከነማ በይፋ ተለያዩ

ፋሲል ከነማ ለዝውውሩ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽን ማግኘቱን ተከትሎ ከአጥቂው ሙጂብ ቃሲም ጋር በይፋ ተለያይቷል። ሙጂብ ከፋሲል ከነማ ጋር ቀሪ የአንድ

Read more